በደቡብ ኢት/ክልል መንግሥት ጎፋ ዞን ዑባ ደብረ ፀሐይ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ግብርና ጽ/ቤት የእንስሳት መድሐኒት እና ሕክምና አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የደ/ም/ኢ/ህ/ክ/ መንግስት ካፋ ዞን ቦንጋ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2017 ዓ/ም በጀት ዘመን ለተሽከርካሪዎች ስልጠና አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
The South Ethiopia Regional State Gedeo Zone Dilla City Administration has planned to construct 22.26km Asphalt road in city.
የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስ/ከተማ ልማትና ኮን/ መምሪያ በሮድ-ፈንድ በጀት ሊተገበር ካቀዳቸው ሥራዎች መካከል ለጠጠር መንገድ /ግራዊል ሮድ/ ግንባታ ጠጠር የማልበስ ሥራ ለማሰራት ለአምስቱ (5) ሎት ሥራ የሚሆን ሴሌክቲንግ ማቴሪያል ግዥ ለመፈጸም ያስፈለገ በመሆኑ በተዘጋጀው ዲዛይን ተጠቅሞ በዘርፉ ፈቃድ ካለው ድርጅት/ማህበራት መካከል በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የተለያየ አይነት ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ወላይታ ዞን ኪንዶ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ወረዳው በተለያዩ ጊዜ በግዥ 1 በዕርዳታና በስጦታ ያገኟቸኛ ያገለገሉ ንብረቶችን መጽሐፍቶች እና ሌሎች ንብረቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ ለሀዋሳ ከተማ አስ/ከተማ ልማትና ኮንስ/መምሪያ በበጀት ዓመቱ ቢሮን ለማስጠገን በታቀደው መሠረት ግዥውን ለመፈጸም እንዲቻል በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለማሠራት ያስፈለገ በመሆኑ በዘርፉ ሕጋዊ ፈቃድ ካላቸው ማህበር መካከል በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።
በደቡብ ኢ/ክ/ መንግስት በወላይታ ዞን የጠበላ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በዚህ ጨረታ የሚሳተፉ ተጫራቾች ጨረታውን የሚያቀርበው በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በወላይታ ዞን የጠበላ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለጽ/መሳሪያ ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ።
የጋሞ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞኑ ሴከተር መ/ቤቶች በ2017 በጀት ማጠቃለያ ግዥ በድጋሚ 1ኛ- ኤሌክትሮኒክስ 2ኛ- ቶታል ስቴስን 3- የናይትሮጅን ጃር 4 ቪድዮ ካሜራ 5 ጀነሬተር 6- አነስተኛ የምርት መሰብሰቢያ 7- የትምህርት ቤተሙከራ ኬሚካሎችን 8 ሳውንድ ሲስተም በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
The government of South Ethiopia regional State Transport and Road Development Bureau hereby invites sealed bids from interested and eligible GC or RC Grade 4 and below Contractors for the procurement of the following projects.
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምስራቅ ሪጅን በአቦምሳና በደሎና የሻወርና የመጸዳጃ ቤት ስራ / በግንባታ ዘርፍ የተሰማሩና ደረጃቸው GC/BC 7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ኮንትራክተሮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
በደ/ም/ኢት/ህ/ክልል በኮንታ ዞን ኮንታ ኮይሻ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በወረዳ ለተለያዩ ጽ/ቤቶች በሎት 1 የተለያየ ፈርኒቸር በሎት 2 ሞተር ሳይክል በ2017 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለማግዛት ይፈልጋል።
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምስራቅ ሪጅን በአቦምሳና በደሎመና የሻወርና የመጸዳጃ ቤት ስራ በግንባታ ዘርፍ የተሰማሩና ደረጃቸው GC/BC 7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ኮንትራክተሮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
የኤስካቫተር ኬት ማሽን፣ የገልባጭ መኪና የኪራይ አገልግሎት ጨረታ ቁ/ማሽ/ኪራ/0002/2017 የዲላ ከተማ ፋይ/ጽ/ቤት ለከተማ አስተዳደር ለማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት በከተማ ውስጥ ለሚሠራው የልማት ሥራ የሚውል የኤስካቫተር ኬት ማሽንና የገልባጭ መኪና የኪራይ አገልግሎት ግዥ በቀረበው ዝርዝር መሠረት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የዲላ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት በዲላ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የፖሊስ አባላት የሌሊት የደንብ ልብስ ግዥ በቀረበው ዝርዝር መሠረት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የወላይታ ቴሌቪዥን ጣቢያ ለ2017 በጀት ዓመት ለጣቢያው አገልግሎት የሚውሉ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች ዓመታዊ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡
በማእከላዊ ኢትዮጲያ ክልል በጉራጌ ዞን የእኖር ኤነር መገር ወረዳ ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2017 ዓ.ም በወረዳው ማእከል በሆነው ሚቄ ከተማ ያለው የውሀ መስመር በፌድራል መንገድ ስራ ምክንያት ተነሽ መሆኑ ይታወቀል። ስለሆነም ለውሀ መስመር ዝርጋታ የሚሆኑ የውሃ እቃዎችን እስከቦታው እንዲቀርብለት ስለፈለገ በዘርፉ ፈቃድ ያለው እና ማንኛውም ከዚህ በታች የተዘረዘረውን መሰፈርት የሚያማላ ድርጅት ሁሉ መሳተፍ ይችላል።
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ማዕድንና ኢነርጂ ኤጀንሲ ለ2017 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች ሕጋዊ ፈቃድ ካላቸው ግብር ከፋዮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በወላይታ ዞን የሶዶ ዙሪያ ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም ለልማታዊ ሴፍትኔት ካፒታል ከተያዘው በጀት ከዚህ በታች የተጠቀሱ የተለያዩ ዕቃዎች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው አገልግሎት ሲሰጡ ቆይተው ብልሽት የገጠማቸውን ተሽከርካሪ ሞተር ሳይክሎች በእስፔር ፓርትነት መገልገል ለሚፈልግ ድርጅት/ግለሰብ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።