Lot 4: Procurement of Hotel service for 2018 Budget Year
Lot 5:- Procurement of Air ticket service for 2018E.C Budget Year
በምዕራብ ወለጋ ዞን የመነሲቡ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት ለመስሪያ ቤቱ አገልግሎት ላይ የሚውሉ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የምስ/ሐ/ዞን የባቢሌ ከተማ ገ/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት በከተማው ውስጥ ለሚገኙ ባለበጀት የመንግስት መስሪያ ቤቶች የሚሆን የተለያዩ የማሰልጠኛ እቃዎች እና አላቂ እቃዎች የጽህፈት መሣሪያ፣ የደንብ ልብስ የተለያዩ ቋሚ እቃ እና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፣ የሞተር ሳይክል እና መኪና መለዋወጫ ዕቃዎች አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በምስራቅ ሀረርጌ ዞን በባቢሌ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የኮሪደር ፖል መብራት መስመሮችን ዝርጋታ ፕሮጀክት ላይ በ2018 በጀት ዓመት በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
የአምቦ ጉደር ከተማ መጠጥና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2017/18 በጀት የሚያስፈልጉትን የውሃ መገጣጠሚያ እቃዎችና ደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት ምዕራብ (ጅማ) ዲስትሪክት የጥራት ደረጃ የሚያሟሉ፣ የምግብ ጨው፣ የጸጉር ቅባት፣ አጃክስ ሳሙና፣ የገላ መታጠቢያ ሳሙና (CES44፡2013) የተማሪዎች ቦርሳ፣ እርሳስ፣ እስክርቢቶ፣ A-4 የፕሪንተር ወረቀት (CES: ISO 216:2016) ነጭ ጤፍ፣ የሀገር ውስጥ ሩዝ፣ ምጥን (ለወተት ምርት መኖ)፣ የስንዴ ገለባ (ፉሩሽካ)፣ ለከብት እርባታ የባቴላ ገለባ ምርቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት በሚቆይ የማዕቀፍ ግዥ ስልት መግዛት ይፈልጋል።
የተማሪ ቀለብ ዳቦ ለመወዩ ሻሸመኔ ካምፓስ 2018
የተማሪ ቀለብ ወጣ ወጥ አቅርቦት ለመወዩ ሮቤና ጎባ ካምፓስ 2018
የተማሪ ቀለብ ጥሬ ጤፍ ለመወዩ ዋናው ካምፓስ 2018
የሌሙና ቢልቢሎ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የቢሮ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ እና የመኪና የሞተር ሳይክል ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በአሰላ ከተማ መስተዳድር የአሰላ ሳጉሬ ከተማ የውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎቸን በገልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ የሚከተለውን የጨረታ መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾች እንዲወዳደሩ ይጋበዛል፡፡
በኢሉባቦር ዞን ቡሬ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት በሥሩ ለሚገኙ መሥሪያ ቤቶች የተለያዩ የጽሕፈት መሣሪያዎችን ፣የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸሮችን፤ የደንብ ልብስና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ሎት 14፡- የስራ ድርሻ ቲተር፣ማህተም፣ባነሮች እና ተዛማጅ የህትመት አገልግሎት ግዥ (ለ2018 በጀት ዓመት)
Lot 13:- Procurement of Car Rent (2018 budget year)
ሎት 10፡- ለተማሪዎች ምግብ የሚውል የምስር ክክ እና አተር ክክ ግዥ ለ2018 በጅት ዓመት
ሎት 1፡- ለ2018ዓ.ም ለተማሪዎች ምግብ የምውል የተጋገረ እንጀራ አቅርቦት ግዥ**
በምስራቅ ሐረርጌ ዞን የግራዋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት የሚያገለግሉ አላቂ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የዕዳት እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የግንባታ መሳሪያዎች፣ የቴከኒክና ሙያ ስልጠና መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒከስ እቃዎች፣ የመኪናና የሞተር ሳይከሎች እቃዎችና ጎማዎች፣ የበሰለ ምግብ ለህግ ታራሚዎች እና ተኝተው ለሚታከሙ የተለያዩ የእትከልት ዘሮች የደንብ ልብሶች እንዲሁም የተለያዩ አገልግሎቶች በወረዳው ለሚገኙ ሴከተር መስሪያ ቤቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የአርሲ ዞን ሥሬ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት በወረዳ ውስጥ ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ እና የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ነቀምት ቅ/ፅ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተመለከቱትን ከመንግሥት በተፈቀደለት በጀት በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡