The Ethiopian Red Cross Society, Amhara Regional Branch Office invites eligible and qualified suppliers with valid trade license business organization registration certificate issued by the country of establishment for the current year for purchase of construction materials, spare parts, tools and equipment as per specification for the rehabilitation of WASH Facilities for South Wollo
The Kombolcha Polytechnic College, East Africa Skill Transformation and Regional Integration Project /EASTRIP/ now invites sealed Bids from eligible Bidders for Automotive Workshop Equipment from those having experience under goods procurement
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደምቢያ ወረዳ የጯሂት ቁጥር 2 አንደኛ እና መካከለኛ ትምህርት ቤት በ2018 የበጀት አመት 2 የመማሪያ ክፍል እና 2 የማረፊያ ክፍል 1 ብሎክ በአልማ እና በምዕራብ ደምቢያ ወረዳ አስተዳደር ምክር ቤት /ማችንግ ፈንድ በእጅ ዋጋ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
አውስትራሊያ ጣውላ ባለ 30cm*2.5cm*4m /Cos and EMTI/
BDU/የመማሪያ መፅሐፍ/EMTI/
በድጋሜ የወጣ የመኪና ኪራይ አገልግሎት 2018ዓ.ም ግዥ 2ኛ..
Lot 21 procurement of electrical supply equipment
የተለያዩ የህትመት አገልግሎት ለአንድ ዓመት የማኅቀፍ ግዥ 2018 ዓ.ም.
የተባይ ርጭት ግዥ
Refreshment /መስተግዶ ግዥአሶሳ ከተማ ያሉ ሆቴሎች ብቻ
የዲጂታል ካዘና ቁልፍ ግዥ
lot 14 procurement of food 1
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የደ/ማርቆስ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለመንገድ ጥገና አገልግሎት የሚውል ጋቢዮን ቦክስ (ጋቢዮን ሳጥን) በሀገር ውስጥ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ተጫራቾችን ይጋብዛል፡፡
የደ/ብርሀን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለሠራተኞች የስራ ልብስ የሚሆን ሎት 1:- የተዘጋጀ የሥራ ልብስ (ጃኬትና ሱሪ) እና ሽርጥ እንዲሁም ሎት 2፡- ጓንት እና መጥረጊያ፣ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የደ/ብርሀን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለግንባታ መስሪያ እና ለፈርኒቸር የሚሆን ጥራት ያለው ፐለይ ውድ ጣውላ አምራች ድርጅት ነው፡፡ ስለሆነም ፋብሪካው ለዚህ ምርት ግብዓት የሚሆን 120 ቶን ግሉ ፓውደር/ Urea formaldehyde powder resin glue/ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የደ/ብርሀን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለሚያመርተው ቬኒር እና ፕላይ ውድ ጣውላ ግብዓት የሚሆን የባህርዛፍ ግንድ ጫካው ከሚገኝበት ከደ/ብርሃን ወደ ደሴ በሚወስደው መንገድ ከሚገኘው ባቄሎ ቀበሌ ጎደፊት አካባቢ ደን ሳይት የተቆረጠ ግንድ የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖችን በዘርፉ የተሰማሩ ባለንብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊ ከሆነው ባለንብረት ጋር የኮንትራት ውል በመግባት ግንዱ ተጭኖ እስከሚያልቅ ድረስ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡
barcode scanner
Lot 26 Procurement of EiTEX የኮምፒውተር እና ተዛማጅ እቃዎች
BDU-CMHS አንሶላ (Printing Bed sheet) 160* 250 CM…2
የፌሮ ብረት ግዥ(BDU/COBE)