በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የኮምቦልቻ ሪጆ ፓሊታን ከተማ አስተዳደር የቦርከና ክፍለ ከተማ አስ/ጽ/ቤት በስሩ ላሉ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚሆን ሎት-1 ቋሚ እቃ ፤ ሎት-2 የጽህፈት መሳሪያ፣ ሎት-3 የጽዳት እቃ፣ ሎት-4 ኤሌክትሮኒክስ እቃ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የላሊበላ ከተማ አስ/ር ገንዘብ ጽ/ቤት ለከተማ አስተዳደሩ በተፈቀደ የሥራ ማስኬጃና ካፒታል በጀት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የተለያየ ዓይነት የደንብ ልብስ፣ የስፖርት ትጥቅ፣ የስፖርት እቃዎች፣ የቀላል መኪና ጎማና የቀላል መኪና መለዋወጫ እቃዎች ግዥ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ካላቸው አቅራቢዎችን በግልጽ ጨረታ በሎት በጥቅል አወዳድሮ ከአሸናፊው ጋር ውል በመያዝ መግዛት ይፈልጋል።
የተለያዩ የግንባታ ማቴሪያሎች ግዥ
Procurement of Bed sheet (leishmaniasis Reseach and treatment center )
የመኪና መለዋወጫ ግዥ (ዊዝደም ግቢ)
ለህክምና አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የህትመት አገልግሎት ግዥ
Procurement of Capacitor /BDU- Science College and Maritime Acagemy/EMTI
ጭስ አልባ (የጭስ መውጫ ችሚኒ ያለው) የእንጀራ መጋገሪያ ምድጃ ፤ ለምርምር አገልግሎት የሚውል
የፈርኒቸር እቃዎች በሳንፕሉ መሰረት (ዊዝደም ግቢ)
የኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ በአርዳይታ፣በኮፈሌ እና በአሰላ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ላይ የሚገኘውን የምግብ እህል እና የብጣሪ እህል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
የደ/ብርሃን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለት/ክፍሎች እና ለስራ ሂደቶች አገልግሎት የሚውሉ አላቂ እና ቋሚ እቃዎችን ህጋዊ ፍቃድ ካላቸው አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ለጥገና አገልግሎት የዉል ቁልፍ ግዥ
የማባዣ ቀለም እና ማስተር ግዥ (ፔዳ ግቢ)
Electric goods EMTI 2
procurement of አጃክስ 1
printer toner
የባህርዳር ጉ/ኮ/ ቅ/ጽ/ቤት የመኪና ባትሪ ግዥ 45 ah
በኢትዮጵያ ኤሌከትሪከ አገልግሎት የባሕር ዳር ሪጅን ከዚህ በታች የተገለጹትን አገልግሎት የማይሰጡ ቁርጥራጭ የአልሙኒየም ሽቦዎችን ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት በደቡብ ወሎ ዞን የወረባቦ ወረዳ ፍ/ቤት ለመ/ቤታችን አገልግሎት የሚውል የቢሮ ቋሚ ዕቃዎች ሎት 1 የጽሕፈት መሣሪያዎች ሎት 2 ለሌሎች አላቂ እና የጽዳት ዕቃዎች ሎት 3 በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በሎት ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
procurement of constriction materials (Kalazar project)