Procurement of ሆቴል ሰርቪስ ባለ አራት ኮከብ
Procurement of የኤሌክትሪክ ምጣድ 1
የእቃ ማጠቢያ ሽቦ አገሬ ወይም ተመሳሳይ
የቤት መኪና ጎማ ከነ ከለማዳሪው 205/55/R17/ ብሪጅስቶን ወይም ተመሳሳይ CMHS
Amhara National Regional State Bureau of Health has invited sealed bids comprising of technical & Financial Proposal from eligible Bidders for providing all the necessary labour, material & equipment for the construction project listed above.
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የ11 ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ለ2018 ዓ.ም አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ማቴሪያሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የኅብር ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን የ2017 በጀት ዓመት ሂሳብ በIFRS ሂሳቡን በተፈቀደላቸው ኦዲተሮች ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል።
procurement of የህፃናት ወንበርና ጠረጴዛ
የምግብ ግብአት/የፋብሪካ ውጤቶች /ግዥ KIoT 2018
የምግብ አትክልት ግዥ KIoT 2018
የባልትና ውጤቶች ግዥ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን መንዝ ጌራ የመ/ሜዳ/ፖ/ቴ/ ኮሌጁ በ2018 ዓ.ም ለማሰልጠኛ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የማሰልጠኛ ማቴሪያል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ኬሚካል ግዥ ለምርምር ስራ የሚያገለግል (BiT)
ኮምፒውተርና ተዛማጅ እቃዎች ግዥ 3 (BiT-ICT)
ኮምፒውተርና ተዛማጅ እቃዎች ግዥ 1 (BiT-ICT)
ኮምፒውተርና ተዛማጅ እቃዎች ግዥ 2 (BiT-ICT)
በአብክመ የኦሮ/ብ/ዞን የደዋ ጨፋ ወረዳ ገንዘብ /ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት በወረዳው ስር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል በመደበኛ በጀት እስቴሽነሪ፣ የፕሪንተር ቀለም፣ የጽዳት እቃ፣ ቋሚ እቃ፣ ኤሌክተሮኒክስ፣ የሚወገዱ ብረታ ብረት /ቆራሊዮ/ ሽያጭ እና ለደ/ጨ/ወ መንገድ ትራንስፖርት ጽ/ቤት በመደበኛ ካፒታል በጀት በወለዲ - ሲትረ - ሃሮዩ እና ሜጢ - ሰርጤ ቀበሌዎች ለሚሰራው የመንገድ ጥገና ሥራ የሚሆኑ ማሽነሪዎች ለመከራየት ለመግዛት/ በሎት ዋጋ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊዎች ለመግዛት ይፈልጋል።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰ/ሸዋ ዞን በሸዋሮቢት ከተማ የይፋት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በደቡብ ወሎ ዞን የቃሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ ቡድን ለቃሉ ወረዳ ጤና ጽ/ቤት በዩኒሴፍ በጀት ሎት 1 የግንባታ ማቴሪያሎች፣ ሎት 2 የአካባቢ ማቴሪያሎች አሸዋና ጠጠር/ እንዲሁም በመደበኛ በጀት ሎት 3 የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ሎት 4 ልዩ ልዩ የሚወገዱ ንብረቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል።
Lot=20 Procurement of Vacuum Pump (Annual Service Agreement )