PROCUMENTS OF STUDENTS FIREWOOD
PROCUMENT OF VEGITABLES/ለተማሪዎች አገልግሎት የሚዉል የአትክልት ግዥ
PROCUREMENT OF AID INPUTS
ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የመጋረጃ ግዥ-2019
PROCUMENTS OF STUDENTS SPICES ITEMS(ቅመማቅመም)
በደቡብ ኢት/ያ ክልል የወላይታ ሶዶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ ለ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን በሎት ከፋፍሎ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የጨንቻ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ለጨንቻ ዙሪያ ወረዳ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የተለያዩ አላቂ የጽሕፈት መሣሪያዎችን፣ የጽዳት ዕቃዎችን፣ የኤሌከትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የሕንፃ መሣሪያ ፈርኒቸሮችን፣ የቤትና ቢሮ ቋሚ ዕቃዎችን፣ የፋብሪካ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ በሆነው በጌዴኦ ዞን ጤና መምሪያ የበጀት ድጋፍ በራጴ ወረዳ ብርዳ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ግንባታ ቀሪ ሥራ ለማስገንባት በዘርፉ በደረጃ GC/BC 5 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል፤
Purchase Requisition of የአምዩ ማ/ኮ/ስ/ሆ የአስታማሚዎች ባጅ ከነ ማንጠልጠያው For AMU TEACHING & COMPREHENSIVE SPECIALIZED HOSPITAL
Procurement of Sanitary Items
Procurement of Stationary Materials
Procurement of Uniforms አንደኛ ደረጃ የወንበር ቆዳ /Lather /
Procurement of Spare Parts ኮድ 4-32774 ኢት Sand Strom Spare part
Procurement of Construction Materialsለተማሪዎች አገልግሎት ምግብ ቤት ማገዶ ቆጣቢ ምድጃ ግንባታ የሚሆን
IFB Title-Small Works Contract-Civil Works, National Competitive Bidding (NCB)
በደ/ም /ኢት/ ሕ/ክልል መንግሥት የኮንታ ዞን ፋ/ መምሪያ የኮንታ ኮይሻ ወረዳ ለሚገነባው 5 የደሃ ደሃ ቤት ግንባታ፣ ለቁታ ሞዴል ገጠርመንደር ሶላር ግዥ ከነተከላ በ2019 በጀት ዓመት በካፒታልና በመደበኛ በጀት ሲሆን ሎት 8 ደረጃ 9 GC/BC በአካባቢ የተደራጁ ማህበራት ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡
በቡኖ በደሌ ዞን የገቺ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ/ም የበጀት ዓመት በወረዳችን ላሉት ሴክተር መ/ቤቶች የሚዉሉ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
The South Ethiopia regional state Wolayta Zone High Court has planned to construct B+G+7 office Building.
Procurement of Construction Materials