Spare Parts for Cod- 4 - 22921 E.T
በሲዳማ ብሔራዊ ክልል መንግስት ሥራና ክህሎት ኢንተፕራይዞች ልማት ቢሮ የይርጋዓለም ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2017 በጀት ዓመት ለቢሮና ለሰልጣኞች መቀመጫ የሚያገለግሉ የተለያዩ ፈርኒቸሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
The SERS Bureau of Agriculture now invites sealed bids from eligible and qualified bidders for
ዲጂታል ሪከርደር ባለ ሪቻርጀር ባትሪ(ፍላሽ የሌለው)
ለተመራቂ ተማሪዎች ዋንጫ ግዥ//
የጋሞ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 በጀት አመት ሎት 1 የመኪና ጎማ ሎት 2- የአልጋ ፍራሽ ሎት 3- የጽህፈት መሳሪያ ሎት 4- ፈርኒቸር ሎት 5- ጀኔሬተር ሎት 6- የማጣቀሻ መጽሐፍት በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጎፋ ዞን መሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በካፒታል በጀት ለወረዳ የትምህር ጽ/ቤት ፣ ለህዝብ ምክር ቤት የመፀዳጃ ቤት ግንባታ ጨረታ እና የኢንተርፕራይዞች ማምረቻና መሸጫ ሼድ ግንባታ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ከልላዊ መንግስት የጎፋ ዞን መሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ለወረዳ ህዝብ ምክር ቤት አዳራሽ ታጣፊ ወንበር ወይም sinma chiar በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Nissan Patrol Decoration for Cod-13929
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጎፋ ዞን መሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ለወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች የጽ/መሣሪያ እና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የነፋ ዞን መሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 ዓ/ም በዋን ዋሽ ብሄራዊ ፕሮግራም በጋዛር ጤና ጣቢያ ግብ ቦኖ ሥራ እና ውሃ መስመር ዝርግ ቆሻሻ ማቃጠያ (Incinrator) ግንባታ፣ ዕንግዴ ልጅ መቅበሪያ (Placent pit) እና ባለሶስት ክፍል መፀዳጃ ቤት ግንባታ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
የብሬል መጽሐፍያ (slate Stylus)
Lot-099 የላፕ-ቶፕ መያዣ ቦርሳ እና ማስታወሻ ደብተር ህትመት
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሻሸመኔ ሪጅን የተለያዩ የእስቴሽነሪ እና የተለያየ መጠን ያለው የተሽከርካሪ ጎማ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ስራ እድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ የ2017 በጀት ዓመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ኤሌክትሮኒክስ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡
የሸካ ዞን ማሻ ማረሚያ ተቋም በስሩ ለሚገኙ የህግ ታራሚዎች ቀለብ እህል፤ ጥራጥሬና ሸቀጣሸቀጥ ከሚያዝያ 1/2017 ዓም እስከ ሐምሌ 30/2017 ዓ.ም ለ120 ቀናት ከሚያቀርቡ ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው ድርጅቶች ፣ አቅራቢ ነጋዴዎችና ማህበራት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የደቡብ ኢትዮጵያ መንግሥት የመስኖና ቆላማ አካባቢ ልማት ቢሮ የተለያዩ መለዋጫዎችን ሎት1. PERKNES GENERATOR MODEL NO, U20434U: ሎት2 FPT IVECO 260, N45MSTA20.50A800 ሎት 3. Duetz Generator ሎት 4. CONTROL BOARD AND ELECTROMECHANICAL TOOLS ሎት 5. R5-130 tractor (Lamborghini) spare parts ሎት 6. Duetz Generator, Model No. 3105E2 ሎት 7: TCD 2012 L06 2V, tractor ሎት 8 Tractor Tyre+camandari እና ሎት 9. Tractor attachment/9 accessory ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድር መግዛት ደፈልጋል፡፡
Lot-098 ‘’Advanced Solar Training For Staffs & Students with Solar Power Implementation in Duguna fango Woreda, Wolaita Zone’’
(ለስላሳ መጠጥ) ሚሪንዳ/ ፔፕሲ/ ፋንታ/ ኮካ እና እስፕራይት 0.5 ሌትር ሀይላንድ እሽግ
Purchase Requisition of RECHARGEABLE HAND LAMP KM-2619 የእጅ ባትር በጣም ትልቅ /ባለ ቻርጀር/ ጥራቱን የጠበቀ/ ለሁለተኛ ግዜ የወጣ/