የደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መንግስት አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን በ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የቤት ክዳን ቆርቆሮና ሚስማር ከህጋዊ ነጋዴ ድርጅት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በድጋሚ የወጣ Purchase Requisition of የእጅ ባትር ትልቁ በቻርጅ የምሰራ 1ኛ ደረጃ ትራቱን የጠበቀ የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት (AMIT/AWTI) ለቢሮ አገልግሎት ለሰላምና ዴህንነት ስራ ክፍል
የሆሣዕና ጤና ሣይንስ ኮሌጅ በ2017 ዓ/ም ለኮሌጁ ሥራ አገልግሎት የሚውል ሎት1 ኤሌክትሮኒክስ እና ሎት 2 የኤሌክትሪክና የጥገና ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የደቡብ ክልል ግብርና ቢሮ ለእንስሳት ጤና ዘርፍ መሠረታዊ የሆኑ ግብአቶችን አግባብ ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የሆሣዕና ጤና ሣይንስ ኮሌጅ ለማኅበረሰብ ፋርማሲ፣ የመግቢያ በር እና አጥር ዮሪኖቬሽንና ጥገና ሥራን ለማሠራት የሥራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
The SE Regional Gedeo Zone Water, Mine & Energy Department now invites sealed bids from eligible bidders for t
The SERS Bureau of Agriculture, (Agricultural Development Department) now invites sealed bids from eligible bidders for the Construction of Agricultural Nursery Shed Project
የተለያዩ የህትመት ግብዓት ግዥ**
Lot-114 Bombe Idiget Primary School Rehabilitation For Enhanced Learning and Inclusivity
Lot-113 ‘‘Construction of Community Health post in Mole Man’’issa Kebele, Boloso Bombe Woredas, Wolaita Zone’’
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለትምህርት ጽ/ቤት ለተማሪዎች መማሪያ መጻሕፍት ህትመት እና ፈርኒቸር ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሳተም እና መግዛት ይፈልጋል፡፡
Lot-112 ‘‘Construction of Community Health post in Mole Man’’issa Kebele, Boloso Bombe Woredas, Wolaita Zone’’
የእኖር ኤነር መገር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ማእከል ለተገነባው ህንፃ ትልቅ የአዳራሽ ወንበር የመድረክ ጠረጴዛ እና የመድረክ መቀመጫ ወንበር እስከ ቦታው እንዲቀርብለት ስለፈለገ ማንኛውም በዘርፉ ፈቃድ ያለው እና መስፈርቱን የሚያሟላ ተጫራች ሁሉ መሳተፍ ይችላል።
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የስራ እድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ የ2017 በጀት ዓመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የውሃ መሳቢያ ፓምፕ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን ዳሎቻ ወረዳ ት/ቤቶች ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሚያስገነባው የኢንቃት አጋም ት/ቤት መማሪያ ክፍል ግንባታ በመስኩ የተሰማሩ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ቡርሽ መጥረጊያ ጥራቱን የጠበቀ (ለነጭ ሳር ካምፓስ በድጋሚ የወጣ) 3
Leather Sofa Imported (ሌዘር ሶፋ ደረጃውን የተበቀ ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ )......2
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጉራጌ ዞን የእምድብር ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለእምድብር ከተማ ጤና ጣቢያ ለእናቶችና ህጻናት አገልግሎት የሚውል የህክምና መገልገያ አልትራሳውንድ /Ultrasound/ እና የሚያስፈልገው ሬጀንቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
safety Shoes; Engineer helmet and Engineer Engineer Cloth for Pico hydro Power
Developer Unit (Kyocera 6002i)