ለጌትስ ፋውንዴሽን ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል ላብራቶሪ እቃዎች ግዥ
ኩባንያችን ጢስ እሳት ውሃ ስራዎች የኤክስካቫተር፣ ግራቨል እና ሳንድ ፊልተር፣ ፎም፣ የቁፋሮ ቢት እና ሲሊንደር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
የቦሩ ሜዳ ጠ/ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የቀረበውን ዝርዝር በግልፅ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Procurement of Food and Beverages
የተማሪዎች ምግብ ግብዓት ሻይ ቅጠል ግዥ (ባህርዳር ዩንቨርስቲ ባሉ ግቢዎች የሚቀርብ)
Cisco 2960 Switch ግዥ (ዋናዉ ግቢ)
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ማንዋሎች ህትመት እና የኤሌክትሪክ እቃዎችን ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመፈጸም ይፈልጋል።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ቢሮ ለተፈጥሮ ሀብት መሬት አጠቃቀም ዳይሬክቶሬት አገልግሎት የሚውል ሎት 01 የችግኝ ማፍያ ፕላስቲክ ባለ 10፣ ሎነ 02 የእጅ ጋሪ እና ሎት ዐ3 የውሃ ማጠጫ ጆርዲን ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅት ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የበረኸት ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት ለሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል እቃ እና አገልግሎት - ሎት 1 እስቴሽነሪ 1፣ ሎት2 የግንባታ እቃዎች፣ ሎት 3 የጽዳት ዕቃዎች፣ ሎት 4. የዶሮ መኖ፣ ሎት 5 የእንቁላል ጣይ ዶሮ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ከሰም ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ/የተ ለተለያዩ ተሽከርካሪዎች የመኪና ጎማ፣ የፅህፈት መሳሪያዎች የእንሰሳት መድሀኒት፣ የደንብ ልብስ ጣቃ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ለመኪኖች የሚገጠም GPS እና ለመሬት ልኬት የሚሆን GPS በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የህክምናና ጤና ካምፓስ ኮሌጅ በተገነባው የመምህራን ፤ሰራተኞች እና ተማሪዎች ካፌ ህንፃ ግራውንድ ስር የሚገኙ ሱቆችን ለሸቀጣ ሸቀጥ፤ለወንድና ሴት ፀጉር ቤት አገልግሎት በብሄራዊ ግልዕ ጨረታ ማከራየት ይፈልጋል፡፡
የ CDHI ፕሮጅክተ አገልግሎት የሚውል አቃዎች ግዥ
: Procurement for Spare parts /አውቶብስ/ሞዴል፡- A91/ሻንሲ ቁጥር - WMAA91ZZ18C011796 /kombolcha customs branch/
የግንባታ እቃዎች ግዥ (BiT-ለምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት)
PUROCRUMENT OF CMHS ከለር ፕሪንተር EPSON L3110 /SIMILER/
Procurement of Digital multi meter, Micro wave oven and computer mouth 3 (2018
Procurement for Spare parts /Toyota yaris/ሞዴል፡-SCP10L-CHMRKW/ ኮምቦልቻ/ጉ/ቅ/ጽ/ቤት/
PROCRUMENT OF CMHS የአልሙኒየም ፓርቲሽን
procurement of sharp toner and Maintenance service charge
Procrument of pressure infuser bag CMHSበድጋሜ የወጣ