በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ሎት1 የጽህፈት መሳሪያ፣ ሎት 2 ኤሌክትሮኒክስ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ለ2017 ዓ.ም ተማሪዎች ምረቃን ፕሮግራም አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች ግዥ
procurement of የጽዳት እቃዎች /cmhs/
ሞባይ ቀፎ ግዥ (ይባብ ግቢ)
በአፈ/ከሳሽ ወ/ሮ የሽወርቅ ባየ አፈ /ተከሳሽ አቶ ሻምበል ሰውነት መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክርክር ጉዳይ በደ/ማ/ከተማ ቀበሌ 11 በአዋሳኝ ምስራቅ ካሳሁን፣ ምዕራብ መንገድ፣ ሰሜን እሸቱ ደቡብ መንገድ የሚያዋስኑት በ205.38 ካ/ሜትር ቦታ ላይ የተሰራ ኤልሼፕ ጅምር ቤት መጋቢት 4 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 እስከ 6፡00 ሰዓት ባለው ጊዜ በጨረታ ይሸጣል፡፡
በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ እስፔር ፓርት እና ተሽከርካሪ በግልፅ እንዲሁም እስፔር ፓርት፣ ሞባይል ባትሪ፣ የህክምና እቃዎች እና TV በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ለምግብ ዝግጅት የሚዉሉ ባልትናዎች ግዢ
የሰ/ሸዋ ዞን ከፍ/ፍ/ቤት በአፈ ከሣሽ የሟች የኔአንተ አለኸኝ ወራሽ ህፃን አፎሚያ የኔአንተ ሞ/አስ ወ/ሮ አስቴር አበራ እና በአፈ/ተከሣሽ አቶ ክብሩይስፋ ማስረሻ መካከል ስለአለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ መካከል ስለአለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ፤ በአፈጻጸም ተከሣሽ ስም የተመዘገበውን የመኖርያ ቤት ጅምር ግንባታ በጨረታ እንዲሸጥ ፍ/ቤቱ አዟል፡፡
በአፈ/ከሳሽ ወ/ሮ የሽወርቅ ባየ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ሻምበል ሰውነት መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክርክር ጉዳይ በደ/ማ/ከተማ ቀበሌ 11 ገጠር መንገድ ኮንደሚኒየም ህንፃ ቁጥር 01 የቤት ቁጥር 11 ባለ ሁለት መኝታ ቤት መጋቢት 04 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 እስከ 10፡00 ሰዓት ባለው ጊዜ በጨረታ ይሸጣል።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደ/ወሎ ዞን በወገዲ ወረዳ ውሃና ኢነርጂ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ህንፃ መሳሪያ እና የውሃ እቃዎች እና በሰቆጣ ቃልኪዳን በጀት የውሃ አቃዎች ገዥ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የስሜን ምዕራብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ለተማሪዎች ምገባ አገልግሎት የሚውል አትክልት ግዥ 2018 ዓ.ም
Procurement for Sanitary Materials/komblcha Customs Branch/
Procurement For Stationary Materials /Kombolcha Customs Branch/
የሰራተኞች ደንብ ልብስ እና የደህንነት መከላከያ እቃዎች ግዥ /Kombolcha Customs Branch/
የፈርኒቸር እቃዎች ግዥ ኮምቦልቻ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት
የድስፕሌይ እስክሪን ግዥ ኮምቦልቻ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት
Procurement for Lubricant and Petroleum Kombolcha Branch
Procurement of Photocopy and Printer Cartirage
አጃ ክክ ግዥ ጥራቱን የጠበቀ ከባእድ ነገር ያልተቀላቀለት እና ስንዴ ያልተጨመረ