ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የግድግዳ ፍልጥ እንጨት ግዥ 012
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የግድግዳ ፍልጥ እንጨት ግዥ 013
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የግድግዳ ፍልጥ እንጨት ግዥ 014
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የ ሚስማር ግዥ 015
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የቤት ክዳን ቆርቆሮ 35 ጌጅ 1ኛ ደረጃ (በናሙናው መሰረት ) ግዥ 016
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የቤት ክዳን ቆርቆሮ 35 ጌጅ 1ኛ ደረጃ (በናሙናው መሰረት ) ግዥ 017
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የቤት ክዳን ቆርቆሮ 35 ጌጅ 1ኛ ደረጃ (በናሙናው መሰረት ) ግዥ 018
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የቤት ክዳን ቆርቆሮ 35 ጌጅ 1ኛ ደረጃ (በናሙናው መሰረት ) ግዥ 019
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የቤት ክዳን ቆርቆሮ 35 ጌጅ 1ኛ ደረጃ (በናሙናው መሰረት ) ግዥ 020
የደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ለዞኑ ዐቃቤ ህግ ጽ/ቤት በ2018 በጀት አዲስ ላስገነባው G+2 ህንጻ የተለያዩ ጥራታቸው የተጠበቁ የቢሮ ውስጥ መገልገያ ዕቃዎችን ማለትም ሎት አንድ ቋሚ የቢሮ ፈርኒቸሮች እና ጥራቱ የተጠበቀ ሻተር መጋረጃ ከነማስገጠሚያው ዋጋ ጨምሮ፣ ሎት ሁለት ልዩ ልዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ከሃገር ውስጥ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጉራጌ ዞን የምሁርና አክሊል ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በስሩ ለሚገኙ ሴ/ር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት አንድ የስቴሽነሪ እቃዎች፤ ሎት ሁለት የመኪናና የሞተር ሳይክል እቃዎች እና ሎት ሶስት የቢሮ ጽዳት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በጉራጌ ዞን የአበሽጌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ሴክተር መ/ቤት አገልገሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያ እቃዎች፣ የመኪና ጎማ፣ የሞተር ሳይክል ጎማ፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢት/ክ/መ/ በጌዲኦ ዞን የቡሌ አስተዳደር ጽ/ቤት አጥርና ሌሎች ግንባታዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል ፡፡
የደ/ም/ኢ/ክ/መ/ደ/ምዕራብ ኦሞ ዞን ቤሮ ወረዳ ፋይናንስ ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ለሴክተር መ/ቤቶች የእስቴሽነሪ፤ ፈርኒቸር እና የኤሌክትሮኒክስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የጋሞ ልማት ማህበር በስሩ ለሚገኙ የንግድ ዘርፎች የ2017 ዓ/ም እና የጋሞ ልማት ማህበር በጎ አድራጎት ዘርፍ 2025 ዓ/ም የፋይናንስ እንቅስቃሴ በውጭ አዲተር ኦዲት ማሰራት ይፈልጋል፡፡
የደ/ኢትዮጵያ ክ/መንግሥት በወላይታ ዞን አረካ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዘመን የጽ/መሳሪያ ዕቃ ግዢ እና የሻይ ቡና አገልግሎት ግዢ በግል ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የወሊሶ ፖሊ ቴክኒከ ኮሌጅ በ2018 የበጀት ዘመን የተለያዩ የማስተማሪያ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት የካፋ ዞን የቦንጋ ከተማ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሎት 01 ለገቢዎች ጽ/ቤት፣ በሎት 02 ለንግድ ኢንዱስትሪ እና ክህሎት ጽ/ቤት፣ በሎት 03 ለግብርና እና ፕላን ጽ/ቤት፣ በሎት 04 ለቡና ግብይት፣ በሎት 05 ለቦንጋ ከተማ ማዘጋጃ ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚሆን ቤት እንድንከራይ የከተማው ከንቲባ ጽ/ቤት እና የቦንጋ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በደብዳቤ በጠየቀው መሠረት በዚህ ንግድ ዘርፍ ከተሰማሩት ድርጅቶች ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።
የጽዳት ዕቃዎች ግዥ
Procurement of water 0.5 liter C Ca 23-1