የጋምቦ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2018 በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
የደቡብ ምዕ/ሸዋ ዞን ማረሚያ ቤት መምሪያ ከታህሳስ 01 ቀን 2018 እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ለ7 ወር የሚቆይ በስሩ ለሚያስተዳድራቸው ለህግ ታራሚዎች ለምግብ አገልግሎት የሚውል የበሰለ ምግብ ለሚያቀርቡ በጥቃቅንና አነስተኛ ለተደራጁ ማህበራትም ሆነ ድርጅት እንዲሁም/ወይም ጥሬ እህል፣ የማጣፈጫ፣ ፉርኖ ዱቄት፣ የማገዶ እንጨት፣ ስኳር እና ሸቀጣሸቀጥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን ቦንጋ የቦንጋ ከተማ ፋይ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በስሩ ላሉት መ/ቤቶች በሎት 1 የኤሌክትሮኒክስ ግዥ፣ በሎት 02 ለመስተንግዶ የሚሆን ምግብና መጠጥ፣ በሎት 03 የፈርኒቸር ግዥ እንዲሁም በሎት 4 ለሰራተኛ የሚሆን የመኪና ኪራይ ሰርቪስ፤ በዚህ ንግድ ዘርፍ ከተሰማሩት ድርጅቶች ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በዳውሮ ዞን የከጪ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በከጪ ወረዳ ውሃ ማ/ኢ/ል/ጽ/ቤት፣ ትምህርት ቤቶች ጽ/ቤትና ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት በኩል በወረዳችን ውስጥ በተለያዩ ቀበሌያት በCOWASH PROGRAM የሚሠሩትን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ የሕንፃና ዘመናዊ መፀዳጃ ቤት ግንባታ ሥራዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል።
በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መንግስት የቤንች ሸኮ ዞን ሲዝ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ልዩ ልዩ የግዢ አይነቶች ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማውጣት ግዢ መፈጸም ይፈልጋል፡፡
በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግሥት በሸካ ዞን ማሻ ከተማ ማሻ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት 1 እና ሎት 2 የተገለጹትን ለሕክምና አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በደ/ም/ኢ/ህ/ማሻ ከተማ ፋይ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በማሻ ከተማ አስ/ር/ስር ለሚገኙ ሴ/ር መ/ቤቶች አገልግሎት ላይ የሚውል የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ምዕራብ ሕዝብ ክልል መንግሥት በካፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ ፍ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ያላለቀ ተጨማሪ ሁለት ችሎት አዳራሽ፣ የእንግዳ ማረፊያ፣ የጥበቃ ቤት መግቢያ በርና አጥር የመኪና ሼድ በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
የደቡብ ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ፌዴሬሽን ለአርሶ አደሮች ለማቅረብ የተለያዩ የጓሮ አትክልት ዘሮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ በቤንች ሽኮ ዞን የጉራፈርዳ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለጉራፈርዳ ወረዳ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ጽ/ቤት ሎት 1.የገጠር ቀበሌዎችን ከወረዳው ጋር የሚያገናኙ መንገድ ከፈታ ስራ ሎት 2.በተለያዩ ቀበሌዎች ለሚያሰራው የመንገዶችን ደረጃ የማሳደግ ስራዎችን ለማከናወን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመስራት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ንብረት የሆኑ የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የባቹማ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤት በ2018 ዓ/ም በበጀት ዓመቱ የሚሰሩ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ስራዎችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት ከዚህ በታች በዝርዝር ያስቀመጣቸውን ንብረቶች በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል መንግስት በስልጤ ዞን የዳሎቻ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ ቤት በ2018 በጀት ዓመት፡- ሎት-1 የጽህፈት መሳሪያ/ስቴሽነሪ/ ሎት-2 ጎማ ሎት-3 ኤሌክትሮኒከስ ሎት-4 ፈርኒቸር 1 ሎት 5 ሁለት እግር ሞተር ሳይክል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት ጤና ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ የሚያስፈልጉ የተለያዩ ዕቃዎችንና አገልግሎቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ምግዛት ይፈልጋል።
ዋ/ዩ/ን/ኢ/መ/መ/ ሆስፒታል የሆስፒታሉ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ሎት- 01 የላብራቶሪ ሬጄንቶችን እና የላቦራቶሪ ህክምና መገልገያ መሳሪያዎች በ placement 1. Fully automated chemistry analyzer 2. Five differential fully automated hematology analyzer 3. Fully automated hormonal analyzer h 4. Fully automated coagulation analyzer በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ፡፡
የደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/በሸካ ዞን የአን/ወ/ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በወረዳ ውስጥ ያሉት ሴ/ር መ/ቤቶች ለሥራ አገልግሎት የሚውል የጽ/መሣሪያዎች፣ እላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ /ኮምፒዩተሮችና ላፐቶፖች/፣ ሞተር ሳይክሎችና የሞተርና የመኪና ጎማዎች፣ ፈርኒቸር፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ የሠራተኛ ደንብ ልብሶችና የስፌት አገ/ቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በቤንች ሸኮ ዞን የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ ል/ጽ/ቤት መረዳው ለሚገኙ ሴከተር መ/ቤቶች የሚውል የፈርኒቸር ግዥ ለመፈጸም እቃዎችን ከአቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የደ/ኢትዮጵያ ክ/መንግሥት በወላይታ ዞን አረካ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዘመን የሻይ ቡና አገልግሎት ግዢ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የካፋ ሆን ፋይናንስና መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ለመግዛት እና መሸጥ ይፈልጋል።