rocurement of purchase refreshment/ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አዋዳ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ የሪፍሬሽመንት አገልግሎት ለሀያ አምስት (25) ሰዎች ዋናው ግቢ ለሚካሄደው ጥናታዊ ፅሁፍ ለሚያቀርቡ ታዳሚዎች አገልግሎቱ የሚፈለገው ጥር 18/2018ዓ.ም The service will be given two times .The service will be given two times ./3nd round bid
ጉምሩክ ኮምሽን ሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት ባለ 4 ኮከብ የሆቴል አገልግሎት ግዥ በሐዋሳ ከተማ
ላንድክሩዘር የመኪና መለዋወጫ እቃዎቸ ግዥ
ሎት 2 ሐዋሳ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤቱ Automatic change over switch
Sidama Construction works corporation invites interested bidders to participate on the supply of HDPE PIPE.
የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነ ሎደሩ አቅራቢዎችን ከዚህ በታች በተገለጸው መሠረት መስፈርቱን የሚያሟሉ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፕላንና ልማት ቢሮ የ2018 በጀት አመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የሲዳማ መንገዶች ባለሥልጣን ለ2018 በጀት ዓመት በክልሉ ውስጥ የመንገድ ግንባታ ሥራ ለማሠራት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች መስፈርቱን ከሚያሟሉ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።
Procurement of purchase refreshment/ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አዋዳ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ የሪፍሬሽመንት አገልግሎት ለሀያ አምስት (25) ሰዎች ዋናው ግቢ ለሚካሄደው ጥናታዊ ፅሁፍ ለሚያቀርቡ ታዳሚዎች አገልግሎቱ የሚፈለገው ጥር 18/2018ዓ.ም The service will be given two times .The service will be given two times ./2nd round bid
Procurement of purchase cooking oil golden full or related specification /የምግብ ዘይት
የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/መምሪያ የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርትና መንገድ ልማት መምሪያ ሥር የሚገኙ የገጠር ቀበሌ ተደራሽ ሥራዎችን ቀበሌን ከቀበሌ የሚያገናኙ የመንገድ ሥራ በሀዌላ ቱላ ቀበሌያት ለማሰራት በ2018 በጀት ዓመት በታቀደው መሰረት ግዥ ለመፈጸም በግልጽ ጨረታ በማወዳደር በየዘርፉ ፈቃድ ካላቸው አቅራቢዎች መካከል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ባህል፤ ቱሪዝምና ስፖርት መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ካቀዳቸው ግዥዎች መካከል አንዱ ለሀላፊዎችና ስፖርት ባለሙያዎች የስፖርት ትጥቅ ግዥ ለመፈጸም በግልጽ ጨረታ በማወዳደር በዘርፉ ፈቃድ ካለው አቅራቢ ተጫራቾች መካከል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/መምሪያ ለሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ለ23ቱም ሴክተር መስሪያ ቤቶች በ2018 በጀት ዓመት በታቀደው መሰረት የህትመትና የፈርኒቸር ግዥ ለመፈጸም በግልጽ ጨረታ በማወዳደር በዘርፉ ፈቃድ ካላቸው አቅራቢዎች መካከል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ለ2018 በጀት ዓመት የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሕትመት ውጤቶች እንዲሁም የኪነ ጥበብ ውጤቶች /ለሚዲያ ግብዓት የሚጠቀምባቸውን/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
መ/ቤታችን በሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን ለ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ፈርኒቸር ዕቃዎችን ብቁ ተጫራችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
መ/ቤታችን በሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን ለ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል እስቴሽነሪ ዕቃዎችን ብቁ ተጫራችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ሐዋሳ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤቱ Automatic switch $ የፕሎምፕ (የሲል) መቁረጫ ግዥ
የሀዋሳ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት የግንባታ ዕቃዎች
በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት በማዕከላዊ ሲዳማ ዞን አርቤጎና ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በኩል በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለመንግስት መ/ቤቶች የቢሮ ዕቃዎችና የጽህፈት /መሣሪያዎች /እስቴሽነሪ/ጥቅል ግዥ ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡