የTONER ግዥ///
የፋብሪካ ዉጤቶች ግዥ
የውስጥ ባውዛ Cod -4- 14894ET ሚስትቡሽ /+++
Guest Chairs wish TABLE /ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ/
Procurement of (የወለል ምንጣፍ 1ና ደረጃ ባለፀጉራሙ ጥራቱን የጠበቀ) ለ 2ኛ ጊዜ
በደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት የቦንጋ ቅ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለመ/ቤቱ የጽህፈት መሣሪያ፣ የጀነሬተር መለዋወጫ፣ ደንብ ልብስ እና የኤሌክትሮኒክስ እንዲሁም የሶላር እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በደቡብ ክልል ግብርና ቢሮ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ለመልሶ ማቋቋሚያ አገልግሎት የሚውሉ ከዞን ማዕከላት ወደ የተለያዩ ወረዳዎች ምግብና ምግብ ነክ ያልሆኑ ቁሳቁሶች ማጓጓዣ ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ አግባብ ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢት/ያ ክልል ወላይታ ሶዶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ መምሪያ ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን አወዳድሮ ለማስጠገንና የደን ዘር ዓይነቶችን በሎት ከፋፍሎ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የኧሌ ዞን ኮላንጎ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በዋን ዋሽ ፐሮግራም የበጀት ድጋፍ ለወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት እና ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት የተለያዩ ግዢዎችን በጨረታ አወዳድሮ የተለያዩ ግንባታዎችን ማስገንባት ይፈልጋል።
በደቡብ ኢትዮጵያ ከልል መንግስት የኧሌ ዞን ኮላንጎ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በመደበኛ በጀት ዓመት ለት/ት ጽ/ቤት የቆርቆሮና ሲሚንቶ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ጨረታ ለመወዳደር የምትፈልጉ ድርጅቶች/ተጫራቶች መጫረት ትችላልችሁ።
Lot 20 ለምርምር ቴክ/ሽግግር ም/ፕጽ/ቤት ለአረንጓዴ ልማት ስራ የግብዓት ግዥ
ዳሞታ የወላይታ ገ/ህ/ሥራ ዩኒየን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በወላይታ ዞን ለሚገኙ አ አርሶ አደሮች በያዘናው ምርት ዘ ዘመን 201 2018 ከወላይታ ሶዶ ከተማ እና ከሱራ ኮዮ ከሚገኙ ማዕከላዊ መጋዘኖች ለማራገሪ ራገፊያ ጣቢያዎች ለበልግ፣ መኸርና መስኖ የአፈር ማዳበሪያ/ዳፕ/ እና ዩሪያ በግልጽ ጨ ስለሆነም ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል።
PPR ካውያ ለሪፌራል ሆስፒታል /2/ **
OR Equipment for AMU referral Hospital
Design, Supply, Installation, Testing, and Commissioning of Solar PV System for Jinka University
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ሎት1. በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች፣ ለወረዳ እና ከተማ አስተዳደር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተሽከርካሪ ጎማ ሎት2. ለካሜራ አገልግሎት የሚውል ተዛማጅ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የደቡብ ክልል ግብርና ቢሮ በምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም የበጀት ድጋፍ የዶሮ እና የንብ እርባታ ሼድ ግንባታ ግዥ አግባብ ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የደቡብ ክልል ግብርና ቢሮ በምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም የበጀት ድጋፍ የዶሮ ጫጩት ማስፈልፈያ ማሽን ግዥ አግባብ ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳው አጠቃላይ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽዳት እቃዎችን ግዢ ለመፈፀም በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በ2018 በጀት ዓመት በወረዳው ምክር ቤት ጽ/ቤት ለም/ቤት አዳራሽ የሚሆን ሞንታርቦ ከነ ሚክሰር ከአቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።