ለምርምር ቴክ/ሽግግር ም/ፕጽ/ቤት ለአረንጓዴ ልማት ስራ የግብዓት ግዥ
Procurement of AC-Gase For kulufo Campus 01
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት አርብቶ አደርና ቆላማ አካባቢ ጉዳይ ቢሮ በክልሉ ለሚገኙ ቆላማ ዞኖች የእርሻ መካናይዜሽን ስራ የሚሆን ዎኪንግ ትራክተር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/ በካፋ ዞን ገዋታ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2018 ዓመት በተያዘው ካፒታል በጀት ሪድዮ ቀበሌ ሰድመተሸን ታንክ ግልጽ ጨረታ ወጥቶ እንዲገነባ በደብዳቤ ቁጥር 544/11/02 በቀን 10/03/2018 ዓ/ም በተፃፈ ደብዳቤ በጠየቁት መሰረት መ/ቤታችን በግንባታ ሙያ ዘርፍ የተሰማሩ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ወላይታ ዞን ጉኑኖ ሐሙስ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለመንግሥት ሴክተር መ/ቤቶች የሚያስፈልጉ የመኪና ጎማ ግዥ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት መስፈረት የሚያሟሉ ተጫራቾችን በመጋበዝ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።
ለማርበርግ በሽታ መከላከያ ሳንታይዘር ማምረቻ ግብዓቶች ግዥ
ATS Automatic Transfer Switch
ዘመናዊ ደረጃውን የጠበቀ የስምና የማዕረግ ቲተር፡ ፡ክብ ማህተም ባለ እስፕሪንጉ፡፤ የቀን ማህተም ባአማርኛና በእነጊሊዘኛ፡ የቀስት ምልክት
Purchase requisition of sanitary items for AMU Nech sar campus 7''’
ለሸካ ዞን ማሻ ማረሚያ ተቋም በስሩ ለሚገኙ የህግ ታራሚዎች ቀለብ እህል፣ ጥራጥሬ እና ሸቀጣሸቀጥና ጽ/መሳሪያ ከታህሳስ 1/2018 ዓ.ም እስከ መጋቢት 30/2018 ዓ.ም ለ120 ቀናት ከሚያቀርቡ ህጋዊ ፍቃድ ካላቸው ድርጅቶች /አቅራብ ነጋዴዎችና ማህበራት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በጌዴኦ ዞን በይርጋ ጨፌ ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት በቁጥር 1/ጤ/341/335/35 በቀን 24/02/2018 እና ትምህርት ጽ/ቤት በቁጥር 1/237/152/57 በቀን 6/1/2018 በአሃዳዊ ዋን ዋሽ ፕሮግራም ድጋፍ በተደረገ ገንዘብ ግልጽ ጨረታ
የአይሲቲ ዕቃዎች ግዥ ለሁለተኛ ዙር የተለቀቀ 027
የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ መምሪያ ለአ/ም/ ከ/ማዘ/ቤታ/አገልግሎት ለሮድ ፈንድ ግንባታ ስራ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ መለያ ቁጥር 06/2018 ዓ.ም የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ሎት- 33 ለአካ/ጉ/ም/ፕ/ጽ/ቤት ኮድ-4 16652 ኢት የመክና ዲኮር
Purchase Requisition of ኮድ 4-13930 ኢት Nissan Patrol Spare part
Purchase Requisition of Garden materials for AMU Nech sar campus>>
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የአርባምንጭ አካል ጉዳተኞች ተሀድሶ ማዕከል የ2018 በጀት ዓመት በሎት 1 የፅህፈት መሳሪያ፣ በሎት 2 ሌሎች አላቂ ዕቃዎች፣ በሎት 3 ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ በሎት 4 የሕንፃ መሳሪያ ዕቃዎች፣ በሎት 5 ሞተር ሳይክሎችና የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች ፣ በሎት 6 የህክምና ዕቃዎች፣ በሎት 7 ማሸነሪዎች፣ በሎት 8. ቆዳና የቆዳ ውጤቶች፣ በሎት 9 የደንብ ልብስ፣ በሎት 10 የዓይነ ስውራን መርጃ መሳሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የቡታጅራ ከተማ ማረሚያ ተቋም በህግ ጥላ ስር ለሚገኙ ለህግ ታራሚዎች ከታህሳስ 2018 አስከ ሰኔ 30 /10/2018 ዓ.ም ለ7 ወር የምግብ እህል እና ለማጣፈጫ አገልግሎት የሚውሉ እና የተለያዩ ነገሮችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የቦንጋ እጽዋት ዘር ጥራት ቁጥጥርና ምርመራ ማዕከል በ2018 በጀት አመት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩ የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያ፣ ደንብ ልብስና የደብል ካፕ ፎርድ መኪና እና የሎንግ ቤዝ መኪና ጎማ እንዲሁም ለላብራቶሪ አገልግሎት የሚውል የውሃ ፓምፕ እድሳትና ጥገና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀምና ማስጠገን ይፈልጋል፡፡