ድርጅታችን ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን በድጋሚ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ከዋና መስሪያ ቤት በጀርባ በኩል የሚገኘውን አጥር የግንባታ አገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል