ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ(በቀድሞ ስሙ ደቡብ ግሎባል ባንክ )በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Global Bank Ethiopia S.C. invites all interested and eligible companies by this bid to procure Imperva Cloud WAF License Renewal.
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለዋናው መስሪያ ቤት እና ንብረት ክፍል የፅዳት አገልግሎት ሕጋዊና በሙያው በቂ ልምድ ያላቸውን ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡