Addis Ababa City Administration Urban Beautification and Greenery Bureau (AACAUBG) invites sealed bids from eligible bidders for the procurement of skeleton recycling (skeleton withdrawal and transfer to depots) of Philipose and Catholic Cemetry Works
በጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በ2015 በጀት ዓመት ለቅ/ጽ/ቤቱ ለቅርንጫፉ አገልግሎት እየሰጠው ያለው ህንፃ በብዛት 01 (አንድ) ሶሰት ደረጃ የሚኖር ህንፃ ለማደስ በብሄራዊ በግልጽ ጨረታ አገልግሎት ግዥ አወዳድሮ አገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል
Fayyaa Integrated Development Organization (FIDO) invites a contractor to carry out different construction works
በሀዲያ ዞን የምሻ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በምሻ ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት ሥር በሚገኘው በአቡሹራ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ላይ የተማሪዎች መፀዳጃ ቤት ግንባታ ሥራ ለመሥራት በዘርፍ የተደራጁ ማህበራትን ወይም የግል ተቋራጮችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመሥራት ይፈልጋል
የደቡብ ጎንደር ዞን የገ/ኢ/ል መምሪያ የእስቴ ወረዳ የገ/ኢ/ል ጽ/ቤት የጥበቃ ጤና ጣቢያ የጣራ ላይ ውሃ ማሰባሰብ ግንባታ ስራ ፣ ለስፖርት መምህራን የስፖርት ትጥቅ በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ ማሰራትና መግዛት ይፈልጋል
የባህርዳር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ የእንስሳት ክሊኒክ ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የስማዳ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ለጸዶየ ጤና ጣቢያ እና ለአርያት ጤና ጣቢያ አገልግሎት የሚውል የማስፋፊያ ግንባታ በዲዛይኑ መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
በደ/ጎንደር ዞን በነፋስ መዉጫ ከተማ የሚገኘው የልደት ኃ/የተወሠነ የገንዘብ ቁጠባና ብድር የኅብረት ሥራ ዩኒዬን ለታች ጋይንት ቅርንጫፍ ለጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል ባለ ሶስት ፎቅ (G+3) በመደበኛ በጀት ለማሰራት ይፈልጋል
በአ/ብ/ክ/መንግስት በምስራቅ ጎጃም ዞን የብቸና ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት የስምሪት ሰራተኞች ቢሮ ግንባታና የደረቅ ጭነት ተርሚናል የጥበቃ ማማ ስራ ፣ የመናሀሪያ ዉስጥ ጠጠር ማልበስ ስራ ፣ የስምሪት ሰራተኞችና የትኬት መቁረጫ ቢሮ ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
በጉራጌ ዞን የአበሽጌ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የንጹህ መጠጥ ውሃ ማስፋፊያና ቦኖ ግንባታዎች እና የመጸዳጃ ቤት ግንባታዎች አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
የሰቆጣ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት የውሃ የመስመር ማከፋፈያ ግንባታ ፣ የተለያዩ ግንባታዎች እና የህንፃ መሳሪያዎች በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 03 የሚገኘው የተባበሩት መምህራን ቅድመ መደበኛ እና 1ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2015 በጀት ዓመት የሚሰራ የጊቢ ቴራዞ ማንጠፍ ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል