1408 Tenders Found
-
በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2018 በጀት ዓመት በ2ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ የፅዳት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
- አስኮ ከጨረታ አለፍ ብሎ ፖሊስ ጣቢያው ጀርባ 200 ሜትር ገባ ብሎ ቢሮ ቁጥር 305 ላይ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው ቀን ድረስ በመንግስት የስራ ሰዓት በ10ኛው ቀን 10:30 ሰዓት ድረስ
-
በሀገር መከላከያ ሚ/ር የምስራቅ ዕዝ 302ኛ ኮር ለ2018 በጀት አመት ለኮሩ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
- ሐረር ቃላ ዳምባ 302ኛ ኮር ካምፕ በሚገኘው ግዥ ዴስክ ቢሮ ቁጥር 01 ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ታህሳስ 22/04/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
-
- ደቡብ ወሎ ዞን ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት
-
- አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline እስከ 23/04/2018 ዓ.ም ከ2፡00 እስከ 5፡00 ድረስ
-
- አዳማ ከተማ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline 12/30/2025
-
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ፋይናንስና ጽ/ቤት በስሩ ላሉት ጽ/ቤቶች በ2018 በጀት ዓመት ለ3ዙር በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
- በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ኳስ ሜዳ እሸት ት/ቤት ጀርባ ወረዳ 9 አስተዳደር ህንጻ 2ተኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ 11፡30 ሰዓት ድረስ
-
- ዋናው ፖስታ ቤት ከፍ ብሎ ትራኮን ህንፃ ፊት ለፊት /ሊሴ/ገ/ማርያም ት/ቤት ጎን : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት
-
- ለቡ መብራት ሃይል አደባባዩን ከፍ ብሎ አርሴማ ቤተክርስቲያን አጠገብ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት
-
- ዳግማዊ ሚኒሊክ ሆስፒታል ጀርባ፣ የካ ክ/ከ ወረዳ 4 አስተዳደር ጽ/ቤት ጎን : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 11ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ድረስ
-
የአ/ከ/ክ/ከተማ ወረዳ 3 ጤና ጣቢያ ለ 2018 በጀት ዓ.ም ለሁለተኛ ዙር የወጣ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ እና ውል መፈፀም ይፈልጋል።
- ከኮካ አደባባይ ወደመሣለሚያ ወይም ከመሣለሚያ ወደ ኮካ አደባባይ በሚሄደው ዋና መንገድ ሲሄዱ የቀድሞ 24 ቀበሌ መዝናኛ ክበብ ፊት ለፊት ባለው ዳገታማ መንገድ 200 ሜትር እንደሄዱ በሚታየው ባለ አራት ፎቅ ሕንፃ ላይ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር (10) ተከታታይ የሥራ ቀናት በ10ኛው ቀን እስከ 11፡30 ድረስ
-
የደ/ብርሃን መምህራን ትምህርት ኮሌጅ በመደበኛ በጀት እና በውስጥ ገቢ በጀት ከዚህ በታች የተጠቀሰውን እቃዎች መግዛት ይፈልጋል።
- ደብረ ብርሃን ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዯጵያ
- Deadline ይህ ማስታወቂያ በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት
-
- በደቡብ ወሎ ዞን ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ አስራ አምስት ቀናት (ቅዳሜን እና እሁድን ጨምሮ)
-
- ደቡብ ወሎ ዞን ፡ አማራ ክልል : ኢትዮጵያ
- Deadline ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በመቁጠር በ16ኛው ቀን 3፡30 ድረስ
-
- አሶሳ ፡ ቤኒሻንጉልጉሙዝ ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት
-
በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 አስተዳደር ልደታ ጤና ጣቢያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
- ከልደታ ቤተክርስቲያን ወረድ ብሎ ምርታማነት ማሻሻያ ጸበሉ ጎን ፡ አዲስ አበባ : ኢትዮጵያ
- Deadline ጨረታው በአዲስ ዘወን ጋዜጣ ከወጣበት እለት አንስቶ በተከታታይ 10 የስራ ቀናት
-
- Deadline ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 15 የስራ ቀናት
-
- ኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን ባቲ ወረዳ: አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ከምድብ1- ምድብ 8 ድረስ በ20/04/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት እና ምድብ 9 ደግሞ በ27/04/2018 ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት
