Machinery spare parts Lot 1 (RFQ/2018)
Light Vehicle spare part Lot 4 (RFQ/2018)
LOT 5: Procurement Of vehicle spare parts
የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ ለሀዋሳ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት የኬዝ ሎደር፣ ኤር ትራከር እና ሚኒ ዶዘር መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥን ለመፈጸም እንዲቻል በዘርፋ ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው ድርጀቶች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ታህሳስ 8 ቀን 2017 ዓ.ም በቁጥር ገ/ኢ/አ/53/168 ከገንዘብ ሚኒስቴር ለድርጅታችን በቀጥታ በፃፈው ደብዳቤ በየተቋማቱ የሚገኙ የቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች፣ ስክራፕ የተደረጉ ተሽከርካሪዎች፤ ማሽነሪዎች እና አገልግሎት ሰጥተው ወደ መጋዘን የተመለሱ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን በኪሎ ግራም ዋጋ ለብረታ ብረት አቅላጭ በውድድር እንዲሸጥ በፈቀደው መሰረት አገልግሎት ሰጥተው ወደ መጋዘን የተመለሱ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን እና የመሳሰሉትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የገንዘብ ሚኒስቴር ለብረት አቅላጭ በኪሎ ግራም የገቢያ መነሻ ዋጋ ብሎ በወሰነው መሰረት በብረታ ብረት አቅላጭነት የተሰማሩትን በገበያ በማወዳደር ለመሸጥ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ማስታወቂያ ማውጣቱ ይታወቃል።
በኢሉባቦር ዞን አልጌ ሣቺ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Light Vehicle spare part Lot 2 (RFQ/2018)
Light Vehicle spare part Lot 3 (RFQ/2018)
Spare parts of Nissan Suny
Purchase of copier spare parts
የአብክመ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ወልድያ ቅርጫፍ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል - የመኪና እቃ ግዥ በግለጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Procurements of Spare Parts of Hard Top
Lot-18 Procurement of Different Vehicles Spare Part
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የአብቹና ኘኣ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት አንደኛ ዙር ግዥ በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ህትመቶች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የመኪና፣ የሞተር መለዋወጫ እቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ውስጥ ፈርኒቸሮች፣ ኤሌከትሮኒክስ እቃዎች (ኮምፒውተሮች የመሳሰሉትን) ፣ ጄኔሬተሮች፣ የመኪና፣ የሞተር ጎማዎች፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ የውሃ እቃዎች፣ የስልጠና ዕቃዎች እና የሰራተኞች የደንብ ልብስ በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የቡሌ ሆራ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 ዓ.ም በከተማው ስር ለሚገኙ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ቋሚ የቢሮ እቃዎች (ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር)፣ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳትና ቋሚ አላቂ እቃዎችን እንዲሁም የደንብ ልብስ፣ የሞተር ሳይክሎችን፣ የመኪና መለዋወጫዎች እና የቴክኒክ እና ሙያ ማሰልጠኛ የስልጠና እቃዎች አቅራቢ ድርጅቶች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
procurement of car spare parts
purchase of vehicle spare part 4-33131
በኢፌዴሪ መንግሥት ሰራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር የሰሜን ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ለሪጅኑ እና በስሩ ለሚገኙ ቅርንጫፎች ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ልዩ ልዩ ዕቃዎችን ጽ/ቤቱ ድረስ ማቅረብ ከሚችሉ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Procurements of Spare Parts Lift