Somali Regional State afdem boarding school invites all interested & eligible bidders for the following
የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ዋ/ስ/አስፈጻሚ የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አገልግሎቶች እና እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
አሶሳ ግ/ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ 2018 ዓ/ም ለመደበኛ እና አጫጭር ስልጠና አሰልጣኞች የቀለብ አገልግሎት የሚውል ሎት1. የእህል እና ጥራጥሬ፣ ሎት 2 ምግብ ማጣፈጫ (ባልትና ውጤቶች) ፣ አትክልትና ፍራፍሬ ፣ ሎት 3 ማገዶ እንጨት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተለገጹ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ 03/2018 ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የመሰረተ| ኢትዮጵያ ቅ/አ/አ/መ/ደረጃ ት/ቤት የሰራተኞች ሻይ ክበብ ማከራየት ይፈልጋል፡፡
ተስፋ ድርጅት በሲቪል ማህበራት ኤጀንሲ የተመዘገበ ህጋዊ ድርጅት ሲሆን ለሚረዳቸው የህብረተሰብ ክፍሎች ከዚህ በታች የተገለፀውን የጤፍ አይነት አቅራቢዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ጉባዔ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን የእርዳታና ልማት ማህበር መንግሥታዊ ያልሆነ የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ፤ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን፡- ዘይት ባለ 5 ሊትር ፤ መኮረኒ ፤ ሩዝ ፤ ምስር ክክ ፤ የተከካ የሽሮ እህል ( አተር ) ጤፍ እና የተለያዩ አትክልቶችን ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ቱሪዝም ኮሚሽን የገልማ አባ ገዳ ማዕከል ለካፍቴሪያ አገልግሎት የሚውሉ ከታች በተዘረዘረው መሰረት በንግድ ዘርፉ የተሰማሩ ሕጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ መፈጸም ስለሚፈልግ ተፈላጊውን መስፈርት የምታሟሉ ድርጅቶችን /ግለሰቦችን/ ለ1ዓመት ውል በመግባት ግዥ መፈጸም መግዛት ስለሚፈልግ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል /ጥሪ ያደርጋል/ ፡፡
የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን የተለያዩ ዕቃ ግዥ (አገልግሎት) ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የመካነ-ሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል ተኝቶ ታካሚዎች የምግብ አቅራቢ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ስራ ማስጀመር ይፈልጋል፡፡
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ የብርሸለቆ መሰረታዊ ውትድርና ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት በ2018 በጀት በ1ኛ ሩብ ዓመት የምልምል ስልጣኝ ወታደሮችና በሆስፒታል ተኝተው ለሚታከሙ ህሙማን ቀለብ በሎት 1 የግብርና ምርት ውጤቶችን፤ በሎት 2 የኢንዱስትሪ ምርቶችና የባልትና ውጤቶችን እንዲሁም በሎት 3 የተጣራ የበሬ ስጋ እና የበቆሎ ቅንጬ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሣሪያዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች፣ ሲሚንቶ እና ጂፒሰም፣ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Somali regional state FILTU BOARDING SCHOOL would like to invite interested bidders for Student Food and related Materials 2018 E.c
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የምግብ እና ምግብ ነክ ያልሆኑ ቁሳቁሶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
The Somali Regional State Jig-Jiga Health Science Collage Invites Eligible Bidders for Supply of Student's Cafeteria Food Supplies.
The Ethiopian Somali regional state, Moyale TVET college invites eligible bidders
የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በ2018 በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የሽያጭና የአገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለመሸጥ ይፈልጋል።
የወልቂጤ ማረሚያ ተቋም ለህግ ታራሚዎች ለቀለብ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን አቅርቦቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለ3 ወራት የሚቆይ የአቅርቦት ጊዜ ሆኖ በአቅራቢና ተቀባይ መካከል በሚደረገው የውል ስምምነት መሠረት ሶስት ወራት ለሚደረስ የግዥ ዘዴ በየወሩ ለሚያቀርቡ አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመስጠት ይፈልጋል።
Ethiopian Guenet Church Development & Welfare Organization (EGCDWO) Would Like To Procure Different Food Items
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና የኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች ቡና እና ሻይ፣ እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።