በአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ ኮሚሽን የኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከ/ፖሊስ መምሪያ በ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት ለመምሪያው እና በስሩ ለሚገኙት ፖሊስ ጣቢያዎች የሚውል ዕቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል።
የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን የተለያዩ እቃ ግዥ (አገልግሎት) ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በጉምሩክ ኮሚሽን የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በ02/04/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ በአክሽን ኢትዮጵያ (auction ethiopia) መተግበሪያ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ተስፋ ድርጅት በሲቨል ማህበራት ኤጄንሲ የተመዘገበ ህጋዊ ድርጅት ሲሆን ለሚረዳቸው የህብረተሰብ ክፍሎች ከዚህ በታች የተገለፀውን የጤፍ አይነት አቅራቢዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በቂርቆስ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ ለ2018 በጀት መገልገያ የሚሆኑ፡- ሎት 1 የተለያዩ የሚያስፈልጉ ልዩ ልዩ የቧንቧ ዕቃዎች፤ ሎት 2 የእስረኛ ቀለብ፤ ሎት 3 የዐሻራ ፓውደር፤ ሎት 4 የትራፊክ አልባሳት፤ ሎት 5 የአይሲቲ ዕቃዎች፤ ሎት 6 ስፖንጅ ትራስ፤ ሎት 7 የተለያዩ ሰነድ ማስተርጎም፤ ሎት 8 የመኪና ክሬን ማንሻ እና አይሱዙ የመኪና ኪራይ አገልግሎት፤ ሎት 9 የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ኪራይ፣ ሎት 10 ለተሽከርካሪ እና ለሕንፃ ድንገተኛ እሳት ማጥፊያ ፎም ሎት 11 የቀን ጉልበት ሰራተኛ፤ ሎት 12 ችፑዶች፤ ሎት 13 የፖሊስ መኖሪያ ካምፕ እና የተለያዩ የቢሮዎች ጥገና በጨረታ አወዳድሮ ለ2018 ዓ/ም መገልገያ የሚሆኑ ለመግዛት ይፈልጋል።
የሸበኘ ጠቅላላ ንግድ ኢንዱስትሪ አክሲዮን ማህበር ዱቄት መፍጫ ማሽን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የደቡብ ምዕ/ሸዋ ዞን ማረሚያ ቤት መምሪያ ከጥር 01/2018 እስከ ሰኔ 30/2018 ድረስ ለ6 ወርየሚቆይ በስሩ ለሚያስተዳድራቸው ለህግ ታራሚዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል የበሰለ ምግብ ለሚያቀርቡ በጥቃቅንና አነስተኛ ለተደራጁ ማህበራትም ሆነ ድርጅት እንዲሁም/ወይም ጥሬ እህል፣ የማጣፈጫ፣ ፉርኖ ዱቄት፣ የማገዶ እንጨት፣ ሱካር፤ እና ሸቀጣ ሸቀጥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን በ2018 በጀት ዓመት የሚሆኑ የዕቃ እና የአገልግሎት ግዥዎች ከዚህ በታች በተዘረዘረው መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ግብርና ቢሮ የኮምቦልቻ ግብርና ኮሌጅ ለ2018 የበጀት ዓመት ለሚያስተምራቸው ተማሪዎች ለምግብ እገልግሎት የሚውል አቅርቦት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
The West Azernet Berbere Woreda Finance and Economy Development now invites sealed bids from eligible and qualified bidders for ET-CERS-FSRP-461177-CW-RFB for the procurement of construction of Lera Modern Livestock Market Center, at Silte Zone, West Azernet Berbere Woreda, in Lera Town.
የሐረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግሥት ማረሚያ ኮሚሽን ስር ለሚገኙ የህግ ታራሚዎች የበሰለ ምግብ የሚያቀርቡ በንግድ ዘርፉ ተመሳሳይ የንግድ ፈቃድ ያለው እና በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ማህበራትን አወዳድሮ ከአሸናፊው ጋር ውል ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡
ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፀውን እቃ/አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ኤሌከትሮኒከስ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ የቤት ዕቃ ኮንስትራክሽን፣ አልባሳት፣ እስፔርፓርት፣ የፅዳት ዕቃ፣ ምግብ ነክ እና ልዩ ልዩ በሀራጅ እና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና የኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ፣የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ምግብ ነክ እቃዎች፣ በርበሬና ቅመማ ቅመም ፣ ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የዳይጄስቲቭ ብስኩት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደንብ ማስከበር ባለስልጣን በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ድርጅታችን የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የኢንዱስትሪ ውጤቶች ግዥ ዳይሬክቶሬት የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኤጀንሲ ያወጣውን የጥራት መስፈርት የሚያሟሉ እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሸቀጦች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን የተለያዩ እቃ ግዥ /አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ።
ለሸካ ዞን ማሻ ማረሚያ ተቋም በስሩ ለሚገኙ የህግ ታራሚዎች ቀለብ እህል፣ ጥራጥሬ እና ሸቀጣሸቀጥና ጽ/መሳሪያ ከታህሳስ 1/2018 ዓ.ም እስከ መጋቢት 30/2018 ዓ.ም ለ120 ቀናት ከሚያቀርቡ ህጋዊ ፍቃድ ካላቸው ድርጅቶች /አቅራብ ነጋዴዎችና ማህበራት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የቡታጅራ ከተማ ማረሚያ ተቋም በህግ ጥላ ስር ለሚገኙ ለህግ ታራሚዎች ከታህሳስ 2018 አስከ ሰኔ 30 /10/2018 ዓ.ም ለ7 ወር የምግብ እህል እና ለማጣፈጫ አገልግሎት የሚውሉ እና የተለያዩ ነገሮችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።