በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ስር የሚገኘው ጠመንጃ ያዥ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለስራ የሚያገለግሉ ደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃ፣ የህትመት ስራ፣ አላቂ የህክምና ዕቃ፣ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ ሌሎች አላቂ እቃዎችና አቅርቦቶች፣ የትራንስፖርት አገልግሎት ኪራይ፣ ለፕላንት ማሽነሪ እድሳትና ጥገና፣ ለጭነት አገልግሎት ኪራይ፣ ለፕላንት ማሽነሪ መሳሪያ መግዣ፣ ለህንፃ ለቁሳቁስ ተገጣጣሚ መግዣ በግልፅ ጨረታ ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በጉለሌ ክ/ከ ወረዳ 07 አስተዳደር ስር የሚገኘው ኢትዮጵያ ህዳሴ የአንደኛ እና መካከለኛ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት በመደበኛ በጀት እና በውስጥ ገቢ በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በምስራቅ ወለጋ ዞን የጊዳ አያና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳችን ውስጥ ለሚገኙት የመንግስት መ/ቤቶች የሚውል የጽሕፈት መሳሪያዎች፤ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፤የሞተር ሳይክል ጥገና እና የሞተርሳይክል መለዋወጫ ዕቃዎች እና ጎማዎች፤ የመኪና ጥገና እና የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች እና ጎማዎች (የግንባታ (የኮንስትራከሽን) ዕቃዎች፣ የኤሌከትሮኒክስ ዕቃዎች፤ የኤሌከትሮኒክስ ጥገና፤ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ወይም ፈርኒቸር፤ የህትመት ሥራ፤ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፤ የባለሙያ ደንብ ልብስ እና የደንብ ልብስ ስፌት፤ የጽዳት ዕቃዎች በ2018 የበጀት ዓመት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በምስራቅ ወለጋ ዞን የዋማ ሀገሎ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገኙት ሴክተርመሥሪያ ቤቶች ግልፅ ጨረታን አውጥቶ ዕቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ በወረዳ 11 አስተዳደር የረጲ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2018 የበጀት ዓመት የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ቁሳቁሶችን ማለትም፣ ሎት1 አላቂ የትምህርት እቃዎች ሎት2 አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ሎት3 መፅሃፍና ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣ሎት4 እድሳትና ጥገና ዕቃዎች፣ ሎት 5 የደንብ ልብስ፣ሎት 6 የዕዳት እቃዎች፣ ሎት7 የማሸነሪ ቋሚ እቃ፣ ሎት8 ህንፃ ቁሳቁስ ፣ሎት 8 የጥገና ስራዎች፤ሎት10 የላብራቶሪ እቃዎች ሎት11 ልዩ ልዩ እቃዎች ሎት 12 የህትመት ስራዎች፣ ሎት13 የመምህራን መዝናኛ ካፌ በግልፅ ጨረታ እወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጎፋ ዞን በቡልቂ ከተማ አስተዳደርፋይናንስ ጽ/ቤት ለሴክተር መስሪያ ቤቶች የተለያዩ ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 05 ት/ጽ/ቤት ስር የሚገኘው የቡቃያ ቅድመ ፀኛ እና የኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በ1ኛ ዙር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በጉ/ክ/ከ/ወ/10 የሸጎሌ ጤና ጣቢያ በ2018 ዓ/ም በጀት አመት ከኛ ዙር ጨረታ በሎት ከፋፍሎ በግልጽ ጨረታ ለመጫረት ይፈልጋል ሎት 1፤ ቋሚ የህከምና ዕቃዎች ሎት 2፤ የላብራቶሪ ሪኤጀንቶችና መድኃኒቶች ሎት 3፣ የፈርኒቸር ዕቃዎች ሎት 4፤ ቋሚ ኤሌክትሮኒከስ እቃዎች እና የኤሌከትሪከ ተዛማጅ እቃዎች ሎት 5፤ የህትመት ውጤቶች ሎት 6፤ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች ሎት 7 የጽዳት ዕቃዎችን ሎት 8፣ የደንብ ልብስ ሎት 9 የሥራ ልብስ ስፌት ሎት 10 ፤የህንፃ ቁሳቁስ መሳሪያዎች ሎት 11፣የካፌ አገልግሎት የሚሰጥ ሎት 12፤ የመስተንግዶ ግብአቶች የሚያቀርብ ሎት 13፤ የጤና ጣቢያው ፓርትሽ እና ጥገና ስራዎች ሎት 14፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና ተዛማጅ ዕቃዎች ጥገና ሎት 15 የጭነት አገልግሎት ሎት 16፤ አልትራሳውንድ አገልግሎት የሚሰጡ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
በደጃዝማች ገረሱ ዱኪ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ የ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሰንጠረዥ በዝርዝር የተገለፁትን ነገሮች በ1ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Ethiopian Sugar Industry Group invites bids from interested eligible & qualified bidders for the Procurement of Supply, Install, Testing and Commissioning of Elevator for Philips Building
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 የቦሌ ኅብረተሰብ ቅድመ 1ኛ፤ 1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በደቡብ ኢ/ክ/ መንግስት በወላይታ ዞን የጠበላ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ ቤት በዚህ ጨረታ የሚሳተፉ ተጫራቾች የሚያቀርበው የጠበላ ከተማ አስተዳደር ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በጠበላ ከተማ አስተዳደር በ2018 ዓ.ም ካፒታል በጀት ጌጠኛ የመንገድ ዳር መብራት ቀሪ ሥራዎችን መሉ ማቴሪያል በማቅረብ መሥራት የሚችል ከዚህ በታች ያለውን መሰፈርት የሚያሟላ ሙያተኛ በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን የቀርሳ ወረዳ ገንዘብ ቢሮ በ2018 ዓ.ም የበጀት ዘመን ቀጥሎ የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትይፈልጋል፦
የአዲስ ከተማ አጢቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የፋይናንስ ግዢ እና ንብረት አስተዳደር ለ2018 ዓ.ም በጀት አመት ቁጥር 001/2018 እገልግሎት ላይ የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡
ጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ በሎት ገልባጭ መኪና ግዥ በሎት-2 የተለያዩ የመስኖ ዕቃዎች በሎት-3 የተለያዩ የሕንፃ መሣሪያዎች በሎት-4 የተለያዩ የኤሌክትሪክ ዕቃዎችን እና በሎት-5 የገልባጭ መኪያ ኪራይ በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ድርጅታችን ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ ቀጥሎ የተመለከቱትን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በማረቆ ልዩ ወረዳ ለሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ማቴሪያሎችን በመደበኛና በተራዶ ፣በማዘጋጃ በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የአብቹና ኘኣ ወረዳ ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ህትመቶች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ውስጥ ፈርኒቸሮች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች (ኮምፒውተሮች የመሳሰሉትን)፣ ጄኔረተሮች፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ የሥልጠና ዕቃዎች እና የሠራተኞች የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የሙት አንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል አንድነት ገዳም የህንጻ ቤተክርስቲያን ግንባታ እና የተለያዩ የራስ አገዝ የልማት ፕሮጀቶችን መገንባት ይፈልጋል::
በፌ/ፍትህ ሚኒስቴር በፌደራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን የሴቶች ማረ/ማረ ማዕከል ከዚህ በታች የሚከተሉትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት ውል ተዋውሎ መግዛት ይፈልጋል፡፡