አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በግዥ መለያ ቁጥር አአከአአድ/ብግጨቁ/012/2017 የአውቶቡስ መለዋወጫ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) ባሉበት ሁኔታ በግልፅና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በአፈፃፀም ከሳሽ ዘርትሁን ድንሳ እና በአፈፃፀም ተከሳሽ አይቲኤንኤል-ኤልሳሚክስ ጄቪ (ITNL-ELSAMEX) መካከል ባለው የአፈፃፀም ክርክር አስመልክቶ የአፈፃፀም ተከሳሽ ንብረት የሆኑትን የመኪና አካል ብረቶቸን በጨረታ እንዲሸጡ ፍርድ ቤቱ አዟል። ስለሆነም በዚህ ጨረታ ላይ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።
የአዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በግዥ መለያ ቁጥር አአከአአድ/ብግጨቁ/4/011/2017 የአውቶቡስ መለዋወጫ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የጅማ ዩኒቨርሲቲ በ2017 በጀት ዓመት፡- በብሔራዊ ግልጽ በኤሌክትሮኒክስ የመንግስት ግዥ ስርአት በመጠቀም የግዥ ጨረታ የሚከተሉትን ግዥዎች ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
በሲዳማ ክልላዊ መንግስት በሀዋሳ ከተማ የአዳሬ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ 2017 በጀት ዓመት የሚሆን ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት በመሸጥና ለማስራት ይፈልጋል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ተቋማት የሆኑ ያገለገሉ የተለያዩ ንብረቶች (የተሽከርካሪ ጎማዎች፤ ባትሪዎች፣ ከነመዳሪዎች፣ ቸርኬዎች፣ ፍላፖች፣ በርሜሎች እና ሌሎችም) ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሸን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ መዋቢያና የንፅህና መጠበቂያዎች፣ የሞተር ሳይክል መለዋወጫዎች፣ የመኪና መለዋወጫ በግልፅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የሀይቅ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ቡድን በ2017 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መገዛት ይፈልጋል ::
Ethio telecom invites all interested and eligible bidders by this Open National Competitive Bid (NCB) for the procurement of DIFFERENT TYPES OF TIRES, TUBES AND FLAPS
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ለደሴ ከተማ አስተዳደር መንገድ ባለስልጣን አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች በዝርዝር የተቀመጡትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሸከርካሪዎችን በሐራጅ ጨረታ እንዲሁም የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፤ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሎጅስቲክስ ዋና የሜንቴናንስ መምሪያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩ ህግን ተላልፈዉ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ 09/08/2017 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
በአብክመ የጎንደር መም/ትም/ኮሌጅ ለጎንደር ትምህርት መሳሪያዎች ክዘናና ስርጭት ማእከል የመኪና መለዋወጫ እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
CHAI invites eligible bidders for the supply of 1100 inverters with inbuilt batteries.
በአብክመ በምስራቅ ጎጃም ዞን የእነደድ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ባለበጀት መ/ቤቶች ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 የመኪና መለዋወጫ ዕቃ /ለ2ኛ ጊዜ/ ፡ ሎት 2 የቤት ክዳን ቆርቆሮና ሚስማር፣ ሎት 3. የምግብ ምርቶች/ በኮንትራት ውል አቅርቦት/ ፣ ሎት 4. የእህል ምርት ውጤቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ቃሊቲ ትራኪንግ ቅ/ጽ/ቤት ቀጥሎ በዝርዝር የቀረቡ የከባድ ተሽከርካሪዎች ባትሪ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡