የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በሥሩ የሚገኙ ውስጥ ለመኖሪያ/ ገስት ሀውስ አገልግሎት የሚውሉ ቤቶችን በጨረታ መለያ ቁጥር ፌ.ቤ.ኮ/ብ.ግ.ጨ/አገ/12/09/2018 ተጫራቾችን አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ፐብሊከ ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ በባለቤትነት የሚያስተዳድራቸውንና ለተለያዩ አገልግሎቶች ሊውሉ የሚችሉ ሱቆችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል።
የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በሥሩ የሚገኙ የንግድ /ድርጅት ቤቶችን በጨረታ መለያ ቁጥር ፌ.ቤ.ኮ/ብ.ግ.ጨ/አገ/11/09/2018 ተጫራቾችን አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡
ራክሮብ ቢዝነስ ኃ.የተ. የግል ማህበር በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 ጎርጎርዮስ አደባባይ አጠገብ የገነባቸውን ሱቆች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ-በኢትዮጵያ ስካይላይት ሆቴል Phase 1 ሕንፃ ውስጥ የሚገኙ 3 የተለያዩ ቦታዎች ላይ ለምርት ማሳያ ቦታ፣ ጌጣጌጥ ወይም የከበረ ድንጋይ መሸጫ እና 2 ሱቆች የሚፈልጉትን ምርት ወይም አገልግሎት መስጫ የሚውሉ ባዶ ቦታዎችን በኪራይ መስራት የሚፈልጉ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፒያሳ የሚገኘውን የኤሌክትሪክ ህንፃ ለሱቅና ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ ክፍሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡
Ethiopian Airlines Group (EAG) invites all interested and eligible bidders who can meet the requirements stated here under
የኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ንፋስ ስልክ ላ/ክ/ከተማ ካዲስኮ አካባቢ የሚገኘውን እና ቀደሞ ለግዥ ማማከር ንግድ ስራ ዘርፍ ለቢሮ አገልግሎት ሲሰጥ የነበረውን ባለ 2 ወለል (G+2) ህንፃ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል።
ራክሮብ ቢዝነስ ኃ. የተ. የግል ማህበር በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 ጎርጎርዮስ አደባባይ አጠገብ የገነባቸውን ሱቆች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል።
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቴአትር ቤቶች አስተዳደር ድርጅት ሶማሌ ተራ አካባቢ በተቋሙ ስም ያለውን ክፍት ቦታ ለፓርኪንግ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ንፋስ ስልክ ላ/ክ/ከተማ ካዲስኮ አካባቢ የሚገኘውን እና ቀደሞ ለግዥ ማማከር ንግድ ስራ ዘርፍ ለቢሮ አገልግሎት ሲሰጥ የነበረውን ባለ 2 ወለል (G+2) ህንፃ ባለበት ሁኔታ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ላላቸው ድርጅቶች በየሁለት ዓመቱ በሚታደስ ውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለቢሮ እና ተዛማጅ ለሆኑ አገልግሎቶች ማከራየት ይፈልጋል፡፡
የግዮን ሆቴል ድርጅት በቅጥር ጊቢ ውስጥ የሚገኙ ለተለያዩ የንግድ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ሱቆችን በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡
በሸገር ከተማ አስተዳደር የገፈርሳ ጉጄ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት የገፈርሳ ጉጄ ክፍለ ከተማ ማዘጋጃ ቤት ቄራ ለማከራየት ይፈልጋል።
ግሎባል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ በቦሌ መንገድ ከሱር ኮንስትራክሽን ዋና መ/ቤት ገባ ብሎ ወይም ከዲቦራ ፋውንዴሽን አጠገብ ያስገነባውን (2B+G+9) ለቅይጥ አገልግሎት የሚውል ሕንፃ
የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰሜን ምዕራብ ሪጅን ጎንደር ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከሀምሌ 1/2018 ዓ/ም ጀምሮ ለ5 አመት መከራየት ይፈልጋል፡፡
የአዲስ አበባ ዩኒቨርቲ በአራዳ ክፍለ ከተማ፣ አቡነ ጴጥሮስ አደባባይ አጠገብ ባስገነባው የንግድ ማዕከል ውስጥ ለተለያዩ የንግድ ስራ አገልግሎት የሚውሉ የንግድ ቤቶችን አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል፡፡
YBP invites all interested and eligible bidders to participate in the tender for renting all floors, including the usable terrace, in accordance with the terms and commitments set out for bidders.
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት ለክርስትና እምነት ተከታዮች የዳልጋ ከብት ሥጋ መሸጫ እና የበግና ፍየል ሥጋ መሸጫ የሚሆን እንዲሁም ለእስልምና እምነት ተከታዮች የበግና ፍየል ሥጋ መሸጫ የሚሆን የተለያዩ ሱቆችን /ኮንቴይነሮችን/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡
በመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር በአዲስ አበባ ሪጅን ስር ለሚገኘው ንፋስ ስልክ ላፍቶ ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት መሆን የሚችል ቤት ወይም ቢሮ በክፍለ ከተማው ክልል ውስጥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በዋናው ግቢ ፎረም ህንጻ ያሉ ቦታዎችን ለተለያዩ አገልግሎቶች (ለመፃህፍት ቤት፤ ለስቴሽነሪ እና ለቢሮ አገልግሎት) በግልጽ ጨረታ ለማከራየት ይፈልጋል፡፡