የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የተለያዩ ያገለገሉ መሳሪያዎችና ተሽከርካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ስለሚፈልግ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ብቁ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡
ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት የተለያዩ መኪኖችን ባሉበት አወዳድሮ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል።
ፐብሊክ ሠርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የሚውልሎት 1 ህዝብ አንድ መኪና ሎት 2 Tire and Tube Flap and Tyer with inner tube ሎት 3 እስኩተር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የጉራጌ ዞን ቸሀ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው አገልግሎት ሲሰጡ የቆዩ ብልሽት የገጠማቸውን ተሽከርካሪዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Debre Brehan Wood Processing PLC. (DWP PLC.) located in Amhara Region, North Showa Zone, invite interested bidders to procure small peeling machine, large peeling machine, large debarking machine, veneer drier machine and two small electric vehicles stated and listed in the technical specification of the bid
ዋልያ የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ንግድ ሥራ አክሲዮን ማህበር ያገለገለና በጥሩ ሁኔታ የሚገኝ መኪና ባለበት የጃፓን ስሪት የሆነ TOYOTA Coaster Bus Brand 2019/2020 Model HZB70L-ZGMSS የሆነ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የኮምቦልቻ ከተማ አስ/ር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ ግ/ፋ/ን/አስ/ ስራ ሂደት በኮምቦልቻ ከተማ አስ/ር በ2017 በጀት አመት በተያዘው ለመምሪያው አገልግሎት የሚውል የቋሚ ዕቃ ማለትም ባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪ ባጃጅ (3- wheel vehicle) በግልጽ ጨረታ በማውጣት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ።
በአፈ/ከሣሽ አቶ ብዙአየሁ አለማየሁ እና በአፈ/ተከሣሽ አቶ ዮሴፍ ካሰኝ መካከል ስለአለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ የፍርድ ባለዕዳ ንብረት የሆነው ኮድ አ.አ- 02-C13196 ተሽከርካሪ መኪና በጨረታ እንዲሸጥ ፍ/ቤቱ አዟል፡፡ ስለሆነም በጨረታ ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።
ኢትዮ ቴሌኮም ያገለገሉ የተለያየ ሞዴል ያላቸው ተሽከርካሪዎችና ጄኔሬተሮችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር የቢሾፍቱ ከተማ የመጠጥ ውሃ አገልግሎት ድርጅት በ2017 ለሥራ የሚገለገልበትን Lot 1 የ(TVS) ባጃጅ የተለያዩ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች በሎት የተገለጹ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የደ/ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ከተማ እና መሰረተ ልማት መምሪያ በ UIIDP ፕሮግራም በ 2017 በጀት ዓመት የ Bajaj ተሽከርካሪ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም የሚከተሉትን ዝቅተኛ መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ጥሪያችንን እናቀርባለን፡፡
Oromia Forest and Wildlife Enterprise (OFWE) invites all interested and eligible bidders for supply and installation of GPS Vehicle Tracking systems with the best professional standards.
የደ/ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ከተማ እና መሰረተ ልማት መምሪያ በ UNDP ፕሮግራም በ2017 በጀት ዓመት የBajaj vehicle purchase ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን አሶሳ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በጉምሩከ አዋጅ ቁጥር 859/2006 አንቀጽ 61 እና 62 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዘው የተወረሱ የእርሻ ትራክተር እና ሞተር ሳይክል በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ISLAMIC RELIEF (IR) invites all eligible local vehicle assembly companies to submit their offers for
Zamzam Bank S.C would like to invite eligible bidders for the supply of double cabin pickup, id6 or Equivalent and sedan automobiles vehicles
ሮሂ-ወዱ የአርብቶ አደር ሴቶች ልማት ድርጅት መንግስታዊ ያልሆነ ለትርፍ ያልተቋቋመ በበጎ አድራጎት ማህበርነት ተመዝግቦ የአርብቶ አደር ሴቶችን በተለያዩ የጤና፣ ትምህርት፣ ገቢ ማስገኛ እና አቅም ማጎልበት ስራዎችን እየሰራ የሚገኝ አገር በቀል ድርጅት ነው:: ድርጅቱ ከዚህ በታች የተገለጸውን ዓይነት መኪና/ኖች ክሁለቱ አንዱን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ አገልግሎት የሰጠ መለስተኛ የሕዝብ መጫኛ አውቶቡስ ተሽከርካሪን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ቤተክርስቲያናችን ቸርች ኦፍ ጎድ ኢንክራይስት ሜኖናይት አንድ ኒሳን ፓትሮል ሞዴል TUTSLEFY61MKABK-ED የሆነ ተሽከርካሪ ከዚህ በታች በተገለፀው ሁኔታ በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል::