ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረትቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 216/92 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ራሚስ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር (ፋይናንሲንግ) በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተጠቀሰውን ንብረት ባለበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
አዋሽ ባንክ አ.ማ ከታች በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረቶች ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል የመኖሪያ ቤት
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከሰኔ 01 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018ዓ.ም ለሚያመርተው በየእለቱ ከሚታረዱ ከዳልጋ ከብት የሚገኝውን እርጥብ ቆዳና ከበጎች እና የፍየሎች የሚገኝው እርጥብ ሌጦ፣ የስጋና አጥንት መኖ፣ የዳልጋ ከብት ቀንድ እና ለሳሙና መስሪያ ግብዓት የሚሆነውን የተነጠረ ሞራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ወጋገን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011፣ 97/90 እና 216/92 መሰረት ከዚህ በታች የቀረቡትን የመያዣ ንብረቶች በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
አሐዱ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ዘመን ባንክ አ.ማ ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች የተመለከተውን መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990(እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ጸደይ ባንክ አ.ማ ለአቶ ሃብታሙ በላቸው ለሰጠው ብድር በዋስትና ያስያዘውን በአምበር ከተማ በካርታ ቁጥር 1122 የተመዘገበ በአዋሳኝ በምስራቅ አለማየሁ ዳምጤ ተስፋ፣ በምዕራብ ክፍት ቦታ፣ በሰሜን መንገድ፣ በደቡብ አማኑ ተመስጌን የሚያዋስነው ስፋቱ 306 ካ/ሜ የሆነ የመኖሪያ ቤትና ቦታ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት ከሚያርዳቸው እንሰሳት የሚገኘውን የተለያዩ ተረፈ-ምርቶች ማለትም የዳልጋ ከብት የሽሆና ጅማት፣ ቁርዝ ቀንድ፣ ሀሞት፣ የልብ ቧንቧ’የግንባር ቆዳ’ትንሹ አንጀት’ቴስቲክል’ የሽሆና ጥፍር እና የበግና ፍየል አንጀት’ቴስቲክል’ቁርዝ’ የግመል ቆዳ’ እና ሌሎች በጨረታ ሰነዱ ላይ የሚገለፁ ተረፈ-ምርቶችን ጨምሮ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ግራንድ ማይክሮፋይናስ ተቋም አ.ማ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ
የእናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ZOA from relief to recovery Ethiopia is announcing the sale of used vehicles in Addis Ababa
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የሰጠው ብድር በአግባቡ ባለመመለሱ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ለዕዳ ማካካሻነት የተረከባቸውንና ቀጥሎ የተገለፁትን ንብረቶች በድርድር ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥሮች 97/90፣216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል፡፡
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ሙሉ ለሙሉ ክፍያቸው የተጠናቀቀ 04 (አራት) ኮንደሚኒየም ሱቆች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
አዲስ ባንከ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። በዚሁ መሰረት ተጫራቾች ጨረታው በሚከናወንበት ቦታ አዲስ ባንከ ዋና መ/ቤት ዝቋላ ህንጻ ሶስተኛ ፎቅ በመገኘት በጨረታው መወዳደር ይችላሉ።
የቤት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዳሚ ቱሉ የፀረ-ተባይ ማዘጋጃ ፋብሪካ ያገለገሉ ንብረትነታቸው የአዳሚ ቱሉ የፀረ-ተባይ ማዘጋጃ ፋብሪካ የሆኑትንና ዝርዝር መግለጫቸው ከዚህ በታች የተሰጡትን ንብረቶች ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልጽ ጨረታ ቁጥር APPF/SP/02/2018 አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።