እሸት ማይክሮፋይናንስ ተቋም አ.ማ 9 ( ዘጠኝ) ሞተርሳይክሎች በጨረz አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ (አ.ማ) በፊላሚንጎ አካባቢ በሚገኘው ጌት ሃውስ ሕንፃ በጀርባ በኩል ካለው የባንኩ ቢሮ ከ3ኛ እስከ 8ኛ ፎቅ ድረስ ተገጥመው የሚገኙ ያገለገሉ የተለያዩ አሉሚኒየም ፓርቲሽኖችንና ቴምፐርድ ግላስ ፓርቲሽኖችን ሙሉ በሙሉ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ቱሪስት ንግድ ሥራ ድርጅት ንብረት የሆኑ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ኩባንያችን የካሣ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎችና የተለወጡ የተሽከርካሪ አካላትን እንዲሁም ሌሎች ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ቤት ባለበት ሁኔታ
ቡና ባንክ አ.ማ የኢትዮጵያ ካፒታል ገብያ ባለስልጣን ባፀደቀዉ ደንበንኛ ሳቢ መግለጫ እና በተሰጠ ፍቃድ መሰረት ከነሀሴ 08 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ 2,587,002 (ሁለት ሚሊዮን አምስት መቶ ሰማንያ ሰባት ሺህ ሁለት) መደበኛ አክሲዮኖችን በአንድ አክሲዮን ዋጋ ብር 120 (አንድ መቶ ሃያ ብር) ሽያጭ የሚያከናዉን መሆኑን በደስታ ይገልፃል ፡
አዲስ የተቀናጀ የልማት ድርጅት በአዲስ ከተማ ከፍለ ከተማ በትምህርት፣ በጤና፣ በወጣት ልማት ዘርፍና በችግረኛ ቤተሰብ የገቢ ማስገኛ ሥራ ላይ በመሰማራት ከተለያዩ መንግሥታዊ ሴክተር መ/ቤቶችና ከኅብረተሰቡ ጋር በመተባባር በርካታ የልማት ሥራዎችን በመሥራት ላይ የሚገኝ አገር በቀል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት ነው።
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ አልባሳት፣ ኮንስትራክሽን፣ ኤሌክትሮኒከስ፣ የቤት እቃ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ ጫማዎች፣ ምግብ ነክ፣ ለስፔርፓርት ጽዳት ዕቃ እና ልዩልዩ በግልፅ እና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት 20/12/2018 እና 23/12/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ መድን ድርጅት ስም ተመዝግበው ድርጅቱ ሲጠቀምባቸው እና ሲገለገልባቸው የነበሩ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን እና የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ የተረከባቸውን
ሎት 4. ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች ቦንዳዎች ያገለገሉ በርሜሎች እና የውሃ ታንከሮች በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ብር ጌጣጌጥ ባሉበት ሁኔታ ነሐሴ 18/2018፤ ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ላይ በጅማ/ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፣
መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በልስቲ ኢንዱስትሪያል ኃ/የተ/ የግል ማህበር አማራ ክልል ደጀን ታይም ጅፕሰም ፋብሪካ ግቢ የሚገኙ የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶችን ማለትም የተሸከርካሪና ማሽነሪ ጎማዎችን፣ ቁርጥራጭ ብረቶች፣ የተቃጠለ ዘይት፣ባትሪዎች፣ የብረት በርሚል እና የጅብሰም ከረጢቶች…ወዘተ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::
የድርድር ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
ቲ.ኤስ.ዲ ኢንጂነሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህር ከሲመንስ (SIMENS) ድርጅት በተለያየ ጊዚያት ያስመጣቸውን እና የገዛቸውን የተለያዩ የኤሌክትክ ዕቃዎች እና የስልክ ቀፎዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የቢራ ሠራተኞች አጠቃላይ ንግድ ሥራ አክሲዮን ማህበር የጨረታ ማስታወቂያ
አልቪማ የምግብ አምራች ኃ/የተ/የግ/ማህበር የ2020 ሞዴል ያገለገለ ጣልያን አይቪኮ (Model 50C15/E3 Year: 2020፣ Chassis no.: EBPBCAHAALD000016፣ Motor no.: FICE3481J3827326፤ Clour: White፣ Vehicle type: Bus፣ CC: 2998 ተሽከርካሪን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የምግብ እህል እና የብጣሪ እህል ሽያጭ