በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በአቃቂ/ ቃ/ክ/ከተማ የዓለም ብርሃን የመ/ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ በሎት 1. አላቂ የቢሮ ዕቃዎች በሎት2. የደንብ ልብስ በሎት3. ሌሎች አላቂ ዕቃዎች, በሎት 4 አላቂ የህክምና ዕቃዎች በሎት 5. ቋሚ ዕቃዎች በሎት 6. የትምህርት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የአቃቂ መንግስት የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የ2017 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ከፍተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የደንብ ልብስ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች እና የፅዳት ዕቃዎች፣ የህትመት ውጤቶች፣ የመረጃ ቴከኖሎጂ ዕቃዎች እና የሰነድ ማጓጓዣ ጋሪ፣ የመፀዳጃ ቤት ጥገና ዕቃዎች እና የሞተር ሳይክል ጎማ እና የመኪና ዕቃዎች ግዥ ለመፈፀም ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Kegna Beverages S.C. would like to invite eligible and reputable com-panies to bid for the below materials.
በጉራጌ ዞን የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ውሃ አገልግሎት ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ያገለገሉ እና ያላገለገሉ (ስራ ላይ ያልዋሉ ትርፍ የሆኑ) እቃዎችን በሽያጭ ማስወገድ ይፈልጋል፡፡
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክ/መ/ቴ/ሙ/ትምህርት ሥልጠና ቢሮ የሺንሽቶ ኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ በ2017 ዓ.ም በጀት ዘመን የስልጠና አላቂ ዕቃዎችና የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Procurement of Different Promotional Materials
አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌከትሮኒክስ ዕቃዎችን፤ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፤ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የምዕ/ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከል ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ አላቂ የፅህፈት መሳሪያ፣ የትምህርት እና ስልጠና መርጃ እቃዎች፣ የተለያየ የህሙማን ቀለብ፣ የተለያዩ የቤት ግንባታ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች እና የተለያዩ አላቂ የቁሳቁስና ፕሮፓጋንዳ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሆሚቾ አሙኔሽን ኢንጅነሪንግ ኢንዱስትሪ ከዚህ በታች እስከ ሎት15 የተዘረዘሩትን የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት በብሔራዊ የግብርና ባዮቴክኖሎጂ ምርምር ማዕከል በ2017 በጀት ዓመት የጋራ መገልገያ የጋራ መገልገያ ዕቃዎችን በየሎቱ (የፅዳት ዕቃዎች፣ የጽህፈት መሳርያዎች፣ የግንባታ ዕቃዎች እና ቋሚ ዕቃዎችን) በግልፅ ጨረታ ን) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት ዕቃዎች፤ ኤሌከትሮኒከስ ዕቃዎች የሞባይል ቀፎዎች ኮስሞቲክስ እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፤ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች ፣ ሞተርሳይክሎች፣ ብዛቱ 64 ካርቶን እያንዳንዱ ካርቶን በቁጥር 10,000 ቆርኪ (CROWN COHk)፤ ዝንጅብል፣ ነዳጅ እና ምግብ ነክ ዕቃዎች እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
የመድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ንብረትነታቸው የመድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት የሆነ ያገለገሉ ወረቀቶችና የህትመት ውጤቶች፣ ፎም ፓክ፣ ካርቶኖች፣ የእንጨትና ፕላስቲክ ፓሌቶች፣ ጎማዎችና ሌሎች ቁሳቁሶች ባሉበት ሁኔታና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በወረዳ 6 ክልል ውስጥ የሚገኘው የወረዳ 6 አስተዳደር ፋይናንስ ፅ/ቤት ለ2017 ዓ.ም 2ኛ ዙር በግልፅ ጨረታ ለመስሪያ ቤቱ የሚያገለግሉ እቃዎችን በጨረታ እወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ ዕቃዎችና ተሽከርካሪዎች በሐራጅና ግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ/04/2017 ዓ.ም ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በአሮሚያ ከልል ጤና ቢሮ የነቀምቴ ጤና ሣይንስ ኮሌጅ በ2017 ዓ.ም አገልግሎት ላይ ለሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በበች ጎበና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም በጀት አመት የተለያየ በሎት ምድብ የተከፋፈለ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በየካ ክፍለ ከተማ የህብረት ፍሬ ቅድመ እንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ /ት/ የ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በዝርዝር የተቀመጡትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች 12/03/2017 ዓ/ም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከአዋሽ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት በመግዛትና ለጨረታ የቀረቡትን የእቃዎችን ዝርዝር ከጨረታ ሰነዱ በማየትና በማረጋገጥ የሚከተሉትን ዝርዝር መስፈርቶች በሟሟላት ከታች በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑ እናሳውቃለን፡፡