በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ዓለም ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለ3ኛ ዙር ጨረታ ለመኖሪያ እና ንግድ አገልግሎት የሚውሉ ቦታዎችን በጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል።
በደ/ማርቆስ ከ/ወ/ፍ/ቤት የቤት የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
EthSwitch Share Company, which is the owner and operator of the National e-payment Switch of Ethiopia, invites this bid for interested and eligible bidders for the procurement of the below-mentioned services.
የሐረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግስት የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ባለስልጣን በሐረሪ ክልል በተለያዩ አካባቢ የሚገኙ ለንግድ አገልግሎት የተዘጋጁ ቦታዎችን በመደበኛ የሊዝ ጨረታ አወዳድሮ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጎጃም መስተዳደር ዞን የብቸና ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት ለንግድና ለመኖሪያ አገልግሎት የተዘጋጁ ቦታዎችን በ2018 በጀት ዓመት 2ኛ ዙር በግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ሙሉ ለሙሉ ክፍያቸው የተጠናቀቀ 04 (አራት) ኮንደሚኒየም ሱቆች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በአብክመ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የምስራቅ ጐጃም ዞን በክስ ክርክር ጉዳይ አስመልክቶ በደጀን ከተማ 01 ቀበሌ የሚገኙ የተለያዩ ቤቶች (2 ክፍል ቆርቆሮ የድርጅት ቤት፤ 14 ቤርጎዎች (አልጋ ቤቶች) እና 80 ዜንጐ ቆርቆሮ መኖሪያ ቤት ሽንት ቤትና ማብሰያ ቤት በጠቅላላ ንብረቱ ባለበት ቦታ በጨረታ ይሸጣል ስለሆነም በዚህ ጨረታ ላይ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።
የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ አስመልክቶ በደ/ብርሃን ሬጅዮ ፖሊታን ከተማ አስተዳደር አምዬ ምኒሊክ ክ/ከተማ ሎሬት አፈወርቅ ተክሌ ቀበሌ አታክልት በተባለ ቦታ መጠኑ 0.4 ሄክታር ክልል ውስጥ የሰፈረ ከድንጋይ ግንብ የተሰራ 80 ቅጠል ቆርቆሮ የፈጀ ሁለት ቆርቆሮ ቤት እና ሁለት የሳር ቤቶችን ቦታ ጨምሮ እንዲሸጥ ፍ/ቤቱ ስለወሰነ በዚህ ጨረታ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ
የቤት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ
የጤና መረዳጃ እድር በ240 ካ/ሜ ቦታ ላይ የመጋዘንና ቢሮ ግንባታ ሥራ ለአልሚ ባለሃብት በመስጠት ማስገንባት ይፈልጋል፡፡
የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት መደበኛ የፍ/ር ችሎት መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ በሚገኘው የአሶሳ ቅ/ጽ/ቤት ካምፓስ አካባቢ ባለው ቅጥር ግቢ እና መጋዝን የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች (ፌሮ ብረቶች፣ ሚስማሮች፣ ሼልፎች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ አሮጌ ብረታብረት፤ ያገለገሉ ፊሪጆች፤ የተለያዩ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች እና ሌሎችም ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር መሬት መምሪያ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 መሰረት በ2018 በጀት ዓመት 3ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ለመኖሪያ አገልግሎት 130 እና ለንግድ/ለድርጅት 15 ቦታዎች በድምሩ 145 ቦታዎችን በጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል።
የአዳማ ከተማ አስተዳደር በከተማ አስተዳደሩ በመኖሪያ ቤቶች ላይ የሚስተዋለውን የፍላጎትና የአቅርቦት አለመጣጣም ችግር ለመፍታት ወጪ ቆጣቢ ቤቶችን ገንብቶ ዜጎችን ተጠቃሚ ለማድረግ እንዲችል ባለ 5 ወለል ከ12 ብሎክ በላይ በቂ የመኪና ማቆሚያ የ24 ሰዓት የውሃ እና መብራት አገልግሎት ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን የጋራ ቦታ በቂ የልጆች መጫወቻ ቦታ እና የጋራ መናፈሻ ቦታ ያላቸው ባለ ሁለት መኝታ የመኖ
የድሬዳዋ ምድብ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት 1ኛ ፍትሐብሔር ችሎት በፍ/ባለመብት ወ/ሮ እሌኒ ተከስተ ፀጋዬ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ብርሃን ከበደ አየለ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ጉዳይ በመዝገብ ቁጥር 03533 የተሰጠውን ውሣኔ ለማስፈፀም በድሬዳዋ ከተማ ቀበሌ 02 የሚገኘው እና መል/ሊ/3642 በሆነው የይዞታ ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት በተመዘገበው ቦታ ላይ ያረፈው ቤት በጨረታ አወዳድሮ በሀራጅ መሸጥ አ
MCG-Builders Up Construction Materials Manufacturing PLC (MCG-BUCMM PLC) hereby invites eligible local buyers to participate on the purchase of Heavy-Duty Blind Steel Casings of different sizes available for sale from its warehouse (stock).
የቢሾፍቱ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት በፍርድ ባለመብት ሙስጠፋ ሙሐመድ እና የፍርድ ባለዕዳ አዬቱ ኃይሌ መካከል ያለውን የአፈጻጸም ክርክር አስመልክቶ በፍርድ ባለዕዳ ስም ተመዝግቦ የነበረው፤ ስፋቱ 250 ካ/ሜ በሆነው ቦታ ላይ ያረፈው የመኖሪያ ቤት በጨረታ እንዲሸጥ ፍ/ቤቱ ስለወሰነ መግዛት የምትፈልጉ ሰዎች በዚህ ጨረታ ላይ እንድትሳተፉ ፍ/ቤቱ ይጋብዛል።
Ethio Vegfru Plc, Et Highland Flora Plc, and Lafto Roses Plc invites eligible clearing and forwarding agents to bid for export and import clearing services.
ኢቲሲኤስ ሪል እስቴት ኃላ/የተ/የግ/ማህበር በአዲስ አበባ ሜክሲኮ አካባቢ የሚገኘው እና አገልግሎቱ ለመኖሪያ አፓርትመንት የሆነ ክፍሎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።