የቤቶች ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በአብክመ በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን በከሚሴ ከተማ አስተዳደር የከሚሴ ከተማ አስ/ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት በከሚሴ ከተማ ውስጥ የሚገኙ ለድርጅት 1512 ካ.ሜ እና ለመኖሪያ 160 ካ.ሜ ጠቅላላ ስፋታቸው 1672 ካሬ ሜትር የሆኑ ለመኖሪያና ድርጅት አገልግሎት የሚውሉ የልማት ቦታዎችን በመደበኛ ጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ማስተላለፍ ይፈልጋል
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በብድር መያዣ የያዛቸውን መኖሪያ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ሙሉ በሙሉ በጥሬ ገንዘብ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ከሚያስተዳድራቸው ቤቶች መካከል የተወሰኑትን ቤቶች ጨረታ መለያ ቁጥርፌ.ቤ.ኮ/ብ.ግ.ጨ/አገ/14/10/2018 መግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾችን አወዳድሮ በሽያጭ ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡
በፍርድ ባለመብት ጋሻ ፋይናንስ አነስተኛ ብድር አክሲዮን ማህበር እና በፍርድ ባለዕዳ አቶ መኮንን ተፈራ መካከል ስላለው የፍርድ አፈፃፀም ከርከር ጉዳይ አስመልከቶ የፍርድ አፈፃፀም ባለዕዳ ንብረት የሆነው የመኖሪያ ቤት _ በምስራቅ-አላሚሼት ሚሂርካ በምዕራብ-መስፈን የሺ በሰሜን መንገድ በደቡብ-በሙላት ዘውዴ ይዞታ ወሰን በአቶ መኮንን ተፈራ ይዞታ የተመዘገበው በካርታ ቁጥር 129 በ 22/03/2012 ዓ
የባህር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት የቤት የሀራጅ ጨረታ
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የቤትና ቦታ ሽያጭ ማስታወቂያ
ወላይታ ልማት ማህበር የቤት ሽያጭ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር ወልማ/002/2026 ወላይታ ልማት ማህበር ማህበሩን ለማጠናከር በመካሄድ ላይ በሚገኘዉ ልዩ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም በወላይታ ዞን (ወላይታ ሶዶ ከተማ ቦዲቲ አረካ'ጠበላ በሌአዋሳ'ዲምቱ ጋራጎዶ ሄምቤቾና ጎጮ) ከተሞች የሚገኙ ለንግድና መኖሪያ አገልግሎቶች ሊውሉ የሚችሉ ቤቶችን ባሉበት ሁኔታ በድጋሚ በግልጽ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ምክንያት ተቋሙ በዋስትና የያዘውን ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ለመኖሪያ እና ለድርጅት አገልግሎት የሚውል ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የቤት እና ቦታ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ከዚህ በታች ስማቸው ለተገለጻው ተበዳሪ ያበደረውን የብድር ገንዘብ በብድር ውሉ መሠረት ስላልተከፈለ ባንኩ 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል የተመዘገበውንና ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል፡፡
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ የተመላከተውን የማይንቀሳቀስ የመያዣ ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እንደተሻሻለው ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቱ በሚገኙበት ቦታና ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ(በቀድሞ ስሙ ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ) ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ከዚህ በታች በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣንና ውክልና መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በድጋሚ የወጣ የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ