Ethio Telecom invites all interested and eligible bidders by this National Competitive Bid (NCB) for the procurement of “Encrypted Flash & Hard Disk”
Oromia Region Electric Utility invites sealed bids from eligible bidders by this NCB (National Competitive Bid) for the procurement of the Distribution of Transformer Maintenance
The B/G/R/ State Water Works Construction Enterprise is looking to purchase electromechanical equipment (surface, submersible pump, and switchboard) for water supply projects
ወላይታ ድቻ ስፖርት ክለብ በ2015 ዓ.ም. በጀት ለስፖርት ክለብ የተለያዩ የውድድርና የልምምድ ትጥቆችንና ቁሳቁሶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ባለዉ በጀት የተለያዩ አይነቶች የተሽከርካሪ ጎማዎች ፣ መለዋወጫዎች ፣ ባትሪዎችና አልባሳት መግዛት ይፈልጋል
የመንቆረር ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ጎማዎች ፣ ዘይት እና ቅባት ፣ የመበየጃ ማሽን ለመግዛት ይፈልጋል
ኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የተለያዩ ፈርኒቸሮችን ለማምረት የሚያገለግሉ እና ለተለያዩ የወርክ ሾፕ ስራዎች የሚያገለግሉ ጥሬ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Oromia Regional Health Bureau would like to invite a bid for the procurement of desktop & laptop computer
በምስራቅ ሐረርጌ ዞን በጎሮጉቱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ የጽህፈት መሣሪያዎች ፣ ቋሚ እቃዎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ ፣ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች እና የጽዳት እቃዎችን አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል
የኦሮሚያ የህግ ማሰልጠኛና ምርምር ኢንስቲትዩት በአዳማ ከተማ ከአባገዳ የስብሰባ ማዕከል በስተምዕራብ በኩል ባለው ዋና ጽ/ቤት ሕንፃ ውስጥ ያሉትን ሁለት አሳንሰሮች (ሊፍቶች) እና የውስጥ ስልክ መስመሮችን በቂ የሊፍት እና የውስጥ ስልኮች ጥገና የአንዱን ዓመት የሊፍት ጥገና ኮንትራት ውል በመፈራረም ማስጠገንና በየወሩ ሰርቪስ ማስደረግ ፣ የስልክ መስመሮችን ማስጠገንና ማስተካከል ይፈልጋል
ORDA Ethiopia invites eligible bidders for the supply and delivery of Nursery Materials
በደብ/ብሕ/መ/ከምባታ ጠምባሮ ዞን የደምቦያ ከተማ ፋ/ጽ/ቤት በ2015 ዓ.ም. ከተማ አስተዳደር ለሚገኘ ሴ/ መቤቶች የቢሮ አላቂ ዕቃዎችን ሌሎች አላቂ ዕቃዎችን ፣ ፈርኒቸሮችን ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ሞተር ሳይክሎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የፌዴራል ፖሊስ ወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ የጽህፈት ዕቃዎች እና ልዩ ልዩ የቢሮ መገልገያ መሣሪያዎች ፣ የመመገቢያ ዕቃዎች ፣ የሬዲዮ መለዋወጫ ዕቃዎች ፣ ደረቅ ጋለታ ብስኩት እና አትክልት ሾርባ እና የስጋ ዝግኒኝ አስቃጥላ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Awash Bank is seeking sealed bids from suppliers of Computer and Printer parts for a one-year contract
Ethio-Djibouti Standard Gauge Railway Share Company EDR/MC would like to invite interested and qualified bidders for the spare parts of generator and tire
በደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦች ክልላዊ መንግስት በወላይታ ዞን የበሌ አዋሳ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2015 በጀት ዓመት የጽ/መሣሪያዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የመኪና ጎማዎች ፣ ሞተር ሳይክሎችና የሞተር ሳይከል ጎማዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Ethio telecom invites all interested and eligible bidders by this Open International Competitive Bid (ICB) for the Procurement of Horizontal Directional Drilling Machine
The Deutsche Gesellschaft für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) GmbH would like to invite all interested and eligible local suppliers to submit technical specifications, financial offers, and warranty period for IT equipment