ቦሌ ማተሚያ ኃ/የተ/የግ/ማሕበር ልዩ ልዩ ወረቀቶች ቀለሞች ኬሚካሎች ፣ ልዩ ልዩ ተርማል CTP ፕሌቶች ፣ ጎልደን ፎይል ፣ ልዩ ልዩ ቴላዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
አማራ ልማት ማህበር /አልማ/ ህትመት ማሳተም ይፈልጋል
የሰሜን ሜጫ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የመኪና ጥገና የእጅ ዋጋ ፣ የሞተር ብስክሌት ጥገና የእጅ ዋጋ ፣ ህትመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ጥገናውንና የህትመት ስራውን ማሰራት ይፈልጋል
ብርሃንና ሠላም ማተሚያ ድርጅት ሽፍሻፊ ወረቀት ፣ በህትመት የተበላሸ ጋዜጣ ፣ ቁርጥራጭ ወረቀት ፣ ከፈተና የተረፉ ወረቀቶች ፣ ትልቅና ትንሽ የቀለም ቆርቆሮ ፣ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ዓለም አቀፍ የቀይ መስቀል ኮሚቴ ለእኛ የውሃና መኖሪያ ምህንድስና ክፍል የሥራ ተቋራጮችን ፣ አማካሪዎችን እና አቅራቢዎችን ለመምረጥ ይፈልጋል
የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት የጽሕፈት መሳሪያ ፣ የቢሮ ቋሚ ዕቃዎች ፣ የፅዳት ዕቃዎች ፣ ደንብ ልብስ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመፈፀም ይፈልጋል