በኦሮሚያ ክልል ማዕከላዊ ኦሮሚያ ዞን የቅምብቢት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ጽ/ቤት በተለያዩ ቀበሌዎች የሻሎው ዌል ድሪሊንግና ሄድ ወርክ ኮንስትራክሽን እንዲሁም የዲፕ ዌል ሶላር ፓምፕ አቅርቦትና ተከላ ስራ ለማሰራት ያወጣው የጨረታ ማስታወቂያ።
በኦሮሚያ ክልል በማዕከላዊ ኦሮሚያ ዞን የቅምብቢት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
የቅምብቢት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በቅምብቢት ወረዳ ውሃ ማዕድን እና ኢነርጂ ጽ/ቤት በተለያዩ ቀበሌዎች ለሚሰሩ የውሃ ስራ ፡-
- የ"ሻልዌል/Shallow Well/ ድሪሊንግ እና ሄድ ወርክ ኮንስትራክሽን ስራ
- የ"ዲፕዌል/Depp Well/ ሶላር ፓምፕ ሰፕላይ እና ኢንስታሌሽን" ስራ
ለማሰራት ይፈልጋል። ስለዚህ በስራ ዘርፉ የዘመኑን ግብር የከፈላችሁ፣ በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላችሁ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ "VAT 15%" ተመዝጋቢ የሆናችሁ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር "TIN" ያላችሁ፣ እና በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ለመሆናቸው የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ21 ተከታታይ የስራ ቀናት አየር ላይ ውሎ በ22ኛ ቀን ጨረታው የሚከፈትበት ይሆናል። 22ኛው ቀን ቅዳሜ እና እሁድ ወይም ካላንደር የሚዘጋው ቀን ከሆነ በቀጣይ ቀን የሚከፈት ይሆናል። የጨረታውን ሰነድ በአካል በመቅረብ ዝርዝር መጠይቆችን የያዘውን ሰነድ በማይመለስ በ2000 ብር በካሽ በመክፈል መግዛት ይችላሉ።
አድራሻ:- ከአዲስ አበባ ወደ ደሴ በሚወስደው መንገድ 78 ኪሎ ሜትር ሸኖ ከተማ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር:- 0910913798 / በመደወል ጠይቆ መረዳት ይቻላል።
በኦሮሚያ ክልል በማዕከላዊ ኦሮሚያ ዞን የቅምብቢት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
✨ messages.ai_summary
Kimbibit Woreda Finance Office, Central Oromia Zone, seeks contractors for shallow well drilling and headworks construction, and supply and installation of deep well solar pumps, in various kebeles. Bidders need a renewed licence, paid tax, VAT, TIN and supplier registration.
Not stated in the notice: bid security. Check the original document or ask the issuer.
