Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Customs Commission
  • Address , Phone: +251115577711
  • Website
  • Deadline13 Jul 2026, 8:30 AM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Printing And Publishing

Procurement of Printing and Publishing Services

Ethiopian Customs Commission


Tender Information

TitleProcurement of Printing and Publishing Services
Descriptionየቲተር (Automatic titer 3913) እና ባለአርማ ፕሪንተር ወረቀት (Heading paper) ግዥ
Procuring EntityEthiopian Customs Commission
Reference NoECC-NCB-G-1413-2018-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-07-13 08:30:00
Invitation Date2026-07-10 15:52:45
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:yirga haile building around meshualekiya, Room 4th
Addis Ababa, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 116733815
Email: hocrecordop@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 2559, Postal Code: 1000

No specific eligibility requirements provided.

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions


 ኮሚሽኑ ግዥውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
 ቲተር (Automatic titer 3913) የስም እና የማዕረግ ቲተር
 አውቶማቲክ ቲተር መጠኑ/Size/ 3913
 የስም እና የማዕረግ ቲተር በአማርኛ ወይም በእንግሊዘኛ
ባለአርማ የፕሪንተር ወረቀት (Heading paper)
 ከላይ በስተ ቀኝ እና በስተ ግራ የፌዴራል እና የኮሚሽኑ አርማ /ሎጎ/ያለው
 በአማርኛ እና እንግሊዘኛ ጽሁፍ፣ ቀን እና ቁጥር መስጫ
 ስልክ፣ እሜል፣ዌብሳይት፣ፖስታ ሳጥን ቁጥር እና አድራሻ የያዘ /ያለው/
ማሳሰቢያ
 ተጫራቾች ባለ አርማ የፒሪንተር ወረቀት የኮሚሽኑን ናሙና ማየት አለባቸው ናሙና ሳያይ የተወዳደረ ተጫራች በኮሚሽኑ ናሙና መሰረት ለማቅረብ ተስማምቷል /ግዴታ ገብቷል/፡፡
 አሸናፍው ድርጅት ሙሉውን ህትመት ከማተሙ በፊት በኮሚሽኑ ናሙና መሰረት አንድ ናሙና ሰርቶ ማሳየት ግዴታ አለበት ስለትክክለኝነቱ ማረጋገጫ ሲሰጠው ሙሉውን የሚያትም ይሆናል፡፡
 አሸናፊዉ ድርጅት ጉምሩክ ኮሚሽን እቃ ግምጃ ቤት ድረስ ማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡

Save Tender