Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Customs Commission
  • Address , Phone: +251115577711
  • Website
  • Deadline23 Oct 2026, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security30000
  • opening date2026-10-23 11:00:00
  • Categories Goods

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ዋናዉ መ/ቤት የፅዳት እቃዎች ግዥ

Ethiopian Customs Commission


Tender Information

Titleየኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ዋናዉ መ/ቤት የፅዳት እቃዎች ግዥ
DescriptionProcurement of Sanitary Items
Procuring EntityEthiopian Customs Commission
Reference NoECC-NCB-G-0058-2019-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-10-23 10:00:00
Invitation Date2026-10-07 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:መስቀል አደባባይ ከቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት ጎን ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ ላይ 4ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል, Room 4th Floor
አዲስ አበባ (Addis Ababa), Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 116733815
Email: hocrecordopr@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 2559, Postal Code: 1000

TechnicalQualification

  • •Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet:

    Bidder has failed to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements .

    (Ref: ITB 35.4)
  • •Delivery and Completion Schedule:

    Bidder has failed to submit dated Delivery and Completion Schedule presented as per template in Section 6, Statement of Requirements

    (Ref: ITB 35.4)
  • •Warranty:

    Bidder has to submit Description of the organization of the warranty offered in accordance with the conditions laid down in GCC Clause 23;

    (Ref: ITB 35.4)

LegalQualification

  • •የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት መቅረብ አለበት(Business Organization Registration Certificate) :

    የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት መቅረብ አለበት(Business Organization Registration Certificate)  

    (Ref: የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት መቅረብ አለበት(Business Organization Registration Certificate) )
  • •VAT registration certificate:

    Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii)

    (Ref: ITB 35.2)
  • •በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 30,000.00(ሰላሳ ሺህ ብር) በአካልም በሲስተምም ጨረታው ከመከፈቱ በፊት መቅረብ አለበት፡፡(Bid Security):

    በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 30,000.00(ሰላሳ ሺህ ብር) በአካልም በሲስተምም ጨረታው ከመከፈቱ በፊት መቅረብ አለበት፡፡(Bid Security)

    (Ref: በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 30,000.00(ሰላሳ ሺህ ብር) በአካልም በሲስተምም ጨረታው ከመከፈቱ በፊት መቅረብ አለበት፡፡(Bid Security))
  • •valid business license:

    Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);

    (Ref: ITB 35.2)
  • •conflict of interest:

    Bidder is found to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3

    (Ref: ITB 35.2)
  • •Nationality:

    Bidder's have nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2.

    (Ref: ITB 35.2)
  • •valid tax clearance certificate:

    Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);

    (Ref: ITB 35.2)
  • •በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረትየመልካም ሥራ አፈፃፀም ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡:

    በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረትየመልካም ሥራ አፈፃፀም ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡

    (Ref: በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረትየመልካም ሥራ አፈፃፀም ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡)
  • •በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት ፈቃዳቸውን ለሌላ ሦስተኛ ወገን ያላስተላለፉ፣ በጥቃቅን ወይም በአነስተኛ ብቻ ተደራጅተው የቆዩ መሆኑን እና ሌሎች መረጃዎችን የሚገልጽ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ አለበት፡፡:

    በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት ፈቃዳቸውን ለሌላ ሦስተኛ ወገን ያላስተላለፉ፣ በጥቃቅን ወይም በአነስተኛ ብቻ ተደራጅተው የቆዩ መሆኑን እና ሌሎች መረጃዎችን የሚገልጽ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ አለበት፡፡

    (Ref: በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት ፈቃዳቸውን ለሌላ ሦስተኛ ወገን ያላስተላለፉ፣ በጥቃቅን ወይም በአነስተኛ ብቻ ተደራጅተው የቆዩ መሆኑን እና ሌሎች መረጃዎችን የሚገልጽ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ አለበት፡፡)

Bid Security

Amount: 30000 ETB

SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO

Foreign Bidders Form: CPO, Bank_Guarantee

Local Bidders Form: CPO, Bank_Guarantee

Terms and Conditions

ኮሚሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ተጫራቾች በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በሲስተም ማቅረብ እንዳለ ሆኖ ዋናውን ሰነድ በአካል ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት ቂርቆስ ክፍለ ከተማ፤ ጥላሁን ገሰሰ አደባባይ፣ ሴንጅ ዮሴፍ ት/ቤት አጠገብ ይርጋ ሃይሌ ህንጻ 4ኛፎቅ ግዥ ክፍል ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በአካል ካልቀረበ በሲስተም መቅረቡ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና እንደቀረበ አያስቆጥርም፡፡ ተጫራቾች የተጠየቁትን ህጋዊ ሰነዶች በተዘረጋው ሲስተም የማያያዝ ግዴታ አለባቸው፡፡ ተወዳዳሪዎች ናሙና ለተጠየቀባቸው ዕቃዎች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ናሙና ማቅረብ ግዴታ ነው ፡፡ ናሙና ያላቀረበ ተወዳዳሪ ወደ ቀጣይ ግምገማ አያልፍም፡፡ አሸናፊ የሚሆን ተጫራች ያሸነፈበትን በተመረጠው ናሙናው እና መጫረቻ ሰነዱ ላይ በተገለፀው ዝርዝር መገለጫው መሠረት የመጫኛ ፣ማውረጃ እና ማጓጓዣ ወጪዎችን ችሎ የጉምሩክ የዕቃ ማከማቻ መጋዘን (Store) ድረስ የማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡
Save Tender