Construction Materials Lot 1 RFQ/2019
Addis Ababa Water and Sewerage Authority
Tender Information
| Title | Construction Materials Lot 1 RFQ/2019 |
| Description | Construction Materials Lot 1 RFQ/2019 |
| Procuring Entity | Addis Ababa Water and Sewerage Authority |
| Reference No | AAWSA-NCB-G-0937-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-08-24 09:39:41 |
| Invitation Date | 2026-08-21 09:39:41 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Around megagame next to Ministry of Revenue, Room ground floor office no g-014 Addis Ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 116620010 Email: purchase@aawsaa.gov.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 1505, Postal Code: 1000 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: VTL
- •Vat Registration Certificate: VRC
- •Valid Tax Clearance Certificate: VTCC
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
መ/ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው እንዲሁም ተጫራቹ በግዢ ሲስተም የቀረበውን የዕቃውን ቴክኒክ መግለጫ (specification) እና የጨረታ ሰነድ በጥንቃቄ እና በአግባቡ አንብቦ በመረዳት የዋጋ ማቅረያውን መሙላት ይኖርባቸዋል፡፡ቀደም ሲል በአንዳንድ ተጫራቾች ዘንድ እስፔስፊኬሽኑን በአግባቡ ሳይመረምሩ ዋጋ በመሙላት ፤የጨረታ አሸናፊ ሲሆኑ በስህተት ነው የሞላነው በሚል ምክንያት መ/ቤቱ በወቅቱ መግዛት ያለበትን ዕቃ እንዳይገዛ እና የስራ እንቅስቃሴው እንዲስተጓጎል ምክንያት መሆኑ ታውቋል፡፡ስለሆነም አንድ አቅራቢ አሸናፊ ከሆነ በኋላ የሚቀርብ ማንኛውም በስህተት ነው የሞላሁት የሚል ምክንያት ፍፁም ተቀባይነት የሌለው መሆኑን እና ይህንን ሁኔታ አሟልቶ የማይገኝ ተጫራች ላይ መ/ቤቱ አግባብ ባለው የግዥ መመሪያ መሰረት ጥብቅ አስተዳደራዊ እና ህጋዊ እርምጃ የሚወስድ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን፡፡
