LOT-02 Procurement of Beef meat / የክርስትያን እና የሙስሊም የበሬ ስጋ ግዥ
Aksum University
Tender Information
| Title | LOT-02 Procurement of Beef meat / የክርስትያን እና የሙስሊም የበሬ ስጋ ግዥ |
| Description | Procurement of Food and Beverages |
| Procuring Entity | Aksum University |
| Reference No | AKU-NCB-G-0002-2019-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-08-20 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-08-08 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | ksum, Room 0002 Aksum, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 924780108 Email: kelewerkbelay@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 1010, Postal Code: 1010 |
LegalQualification
- •Debarment :
Bidder has not been debarred by a decision of the Public Procurement and Property Authority from participating in public procurements for breach of its obligation
(Ref: ITB 35.2) - •valid tax clearance certificate:
Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);
(Ref: ITB 35.2) - •valid business license:
Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);
(Ref: ITB 35.2) - •VAT registration certificate:
Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii)
(Ref: ITB 35.2) - •valid excise tax registration certificate:
For procurements of goods and services subject to excise tax, to submit a valid excise tax registration certificate;
(Ref: ITB 35.2)
TechnicalQualification
- •የስጋ መጓጓዣ መኪና ፍርጅ የተገጠመለት ስልመሆኑና የሚስፈልጉ ዶኩሜንቶች:
ድርጅቱ ደረጃውን የጠበቀ የስጋ ማጓጓዣ ፍርጅ የተገጠመለት መኪና የዋንነት ሊብሬና የታደሱ ህጋዊ ሰነዶች ወይም የኪራይ ከሆነ የውል ስምምነት ከነ ሙሉ የታደሰ ህጋዊ ዶክመንት ማስረጃ የሚያቀርብ
(Ref: ITB 35.4) - •የላባላቶሪ ማህተም ያለው መሆኑ:
ድርጅቱ ጤናማና የተመረመረ፣ የላብራቶሪ ማህተም ያረፈበት ስጋ ማቅረብ እንደሚችል ማስረጃ የሚያቀርብ
(Ref: ITB 35.4)
ProfessionalQualification
- •የእንስሳ ሃኪሙ የቅጥር ደብዳቤ፣የታደሰ የሙያ ፍቃድ፣የስራ ውል ማስረጃዎች ያለው መሆኑ:
ለድርጅቱ ጤንነትና ጥራት ደህንነት የሚቆጣጠር የተመደበ ቋሚ የእንስሳ ሃኪም (ዶክተር) ያለው መሆኑ የቅጥር ደብዳቤ እና የታደሰ የሃኪሙ የሞያ ፍቃድ ወይም የስራ ውልና የታደሰ የሃኪሙ የሞያ ፍቃድ ማስረጃ የሚያቀርብ
(Ref: ITB 35.4) - •የቄራው ሰራተኞች በየሶስት ወሩ የተመረመሩ መሆናቸው ከጤና ተቋም የተሰጠ ማስረጃ:
በድርጅቱ ለእርድ ስራ የተቀጠሩት እና ውል ያሰሩት ሰራተኞች ከተመረመሩ ሦስት ወር ያላለፈው በሚመለከታቸው የጤና ተቋማት የተደረገላቸው የጤና ምርመራ የሚያሳይ ማስረጃ የሚያቀርብ
(Ref: ITB 35.4) - •የተሟላ ዘመናዊ የእርድ መሳርያ በተመለከተ:
ድርጅቱ የተሟላ ዘመናዊ የዕርድ መሳርያ ያለው መሆኑ የባለቤትነት ማስረጃዎች ማቅረብ የሚችልና የኪራይ ከሆነም የዕርድ መሳርያው እንዲገለገልበት ሕጋዊ የሆነ ውል ሰነድ ማቅረብ የሚችል፤ ጤንነቱ እና ጥራቱ የጠበቀ ስጋ እንደሚያቀርብ መሆኑ ማስረጃ ከጤና ጥበቃ ወይም ከመድሃኒትና ምግብ ቁጥጥር ኤጀንሲ ወይም ከእንስሳትና ዓሳ ልማት ድርጅት የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ የሚያቀርብ
(Ref: ITB 35.4)
Bid Security
Amount: 500000 ETB
SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, CPO, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
Terms and Conditions
ተጫራቾች የጨረታ ከመከፈቱ በፊት Private key በሲስትሙ መላክ /ማያያዝ/ አለበት። ካላያያዘ ከውድድሩ ውጭ ይደረጋል፡፡
መያያዝ ያለባቸው ዶኩሜንቶች ግልፅና የሚነበቡ መሆን አለባቸው፣ እንዲሁም በሚመለካታቸው ቦታ ካልተያያዙ እና ካልቀረቡ ከጨረታው ውድቅ ይደረጋሉ።
ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፈል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈው እቃ በአክሱም ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ ቀርቦ ጥራቱ ከተረጋገጠ በኋላ ክፍያው ይፈፀማል፡፡
ማስታወሻ፡ ይህን መመዘኛ መስፈርት በሙሉ (100%) የማያማሉ ተወዳዳሪዎች ቀጥለው ወዳሉት መስፈርቶች ለውድድር ሊቀርቡ አይችሉም። (Must Meet Criteria)
ተጫራች ድርጅት ከመንግስት ቄራዎች ተቋማት ጋር ውል የሚያስሩ ከሆነ ከላይ ባሉት መስፈርቶች መሰረት መሟላት ያለባቸው ሰነዶች በሙሉ ባለማጓደል ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
