Lot-2.3: Supply of Student Food Ingredients
Samara University
Tender Information
| Title | Lot-2.3: Supply of Student Food Ingredients |
| Description | የምግብና መጠጥ ግዥ |
| Procuring Entity | Samara University |
| Reference No | SU-NCB-G-0008-2019-BID-Open-Re-bid |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-10-29 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-10-19 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Samara, Room 18 Samara, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 333667828 Email: psd@su.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 132, Postal Code: 132 |
LegalQualification
- • የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት:
በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚጠየቅበት ተጫራች ሆኖ ሲገኝ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሲችል ፣
(Ref: የ.ተ.መ 37.2(ሠ)) - •የሰው ሀይል :
በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዡ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iv) ተጠይቆ ከሆነ ተጫራቹ ተዛማጅነት ያለው የፕሮፌሽናልነት (የሙያ ብቃት) ማስረጃ ማቅረብ ከቻለ፣
1.1 ስራ አስኪያጅ
2.በዳቦ ዝግጅት ቢያንስ 5 ዋና ቁልፍ ሰራተኞች ቢያንስ ሙያ ሰርተፍኬት
3.ቢያንስ 4 ሁለገብ ሰራተኞች የያዘ የሰራተኞች ቅጥር ውል ስምምነት፤መታወቂያ ማስረጃ ማቅረብ
(Ref: ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iv) ) - • ዳቦ ማመላለሻ ዝግና ጽዱ የሆነ መኪና ቢያንስ ሚኒባስ በግል(በኪራይ ውል ስምምነት ማቅረብ የሚችል:
ዳቦ ማመላለሻ ዝግና ጽዱ የሆነ መኪና ቢያንስ ሚኒባስ በግል(በኪራይ ውል ስምምነት ማቅረብ የሚችል
(Ref: 14.1) - •የጥቅም ግጭት:
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ተጫራቹ የጥቅም ግጭት የሌለበት መሆኑ ሲታወቅ፣
(Ref: የ.ተ.መ 37.2(ለ)) - •የአቅርቦት ውል ስምምነቶችን በአጥጋቢ ሁኔታ ማከናወኑን የሚያረጋግጥ ማስረጃ :
ተጫራቹ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 16.3 መሠረት ከዚህ በፊት ከሰራላቸው አካላት የአቅርቦት ውል ስምምነቶችን በአጥጋቢ ሁኔታ ማከናወኑን የሚያረጋግጥ ማስረጃ በጊዜና በበጀት ለይቶ ማቅረብ
በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 15.2 (ለ) መሠረት ተጫራቹ የፋይናንስ አቅሙን የሚያሳዩ
ከ2014-2018 በጀት ውስጥ ቢያንስ የተመረጠ 3አመት ከብር 10ሚሊየን በላይ በዳቦናተያያዥ አቅርቦት የመልካም ስራ አፈፃፀም ማስረጃ፤ውልና ተያያዥ ሰነዶችን ማቅረብ ፤
(Ref: ንዑስ አንቀጽ 16.3 መሠረት ) - •ታክስ የተከፈለበት ሰርቲፊኬት :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት በሚመለከተው አካል የተሰጠ የወቅቱን ግብር የተወጣ ስለመሆኑ የሚያሳይ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሲችል፣
(Ref: የ.ተ.መ 37.2(ረ)) - •የጥምረት ወይም የሽርክና ወይም የእሽሙር ማህበር የመረጃ ቅፅ :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.1 መሠረት ጨረታው የቀረበው በጥምረት ወይም በሽርክና ወይም በእሽሙር ማህበር ከሆነና ተጫራቹ የጥምረት ወይም የሽርክና ወይም የእሽሙር ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ ማህበሩ የተቋቋመበትን ስምምነት ወይም ደብዳቤ ማቅረብ ከቻለ፣
(Ref: የ.ተ.መ 37.2(ቀ)) - •.የመስሪያ ቦታ ዝግጅት:
ከሰመራ ሎጊያ አቅራቢያ ከዩኒቨርስቲው በ30ኪ.ሜ ራዲየስ ሊገኝ የሚችል የዳቦ ማምረቻና ማቀነባበሪያ ቢያንስ 1000ካሬ ስፋት ያለው ፤የግብአት ማከማቻና ውሃ፤መብራትና የቆሻሻ ማስወገጃ ያለውና ንጽህናውን የጠበቀ የስራ ቦታ ህጋዊ ማስረጃ ማቅረብ
(Ref: በጨረታ መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀፅ 14.1 መሠረት የተጫራቹ ፕሮፌሽናል አቅም ያለው መሆኑን ለማረጋገጥ ) - •የንግድ ፈቃድ :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሲችል ፣
በ2018 በጀት አመት የታደሰና በዘርፉ የተመዘገበ ህጋዊ የንግድ ስራ ፍቃድ
(Ref: የ.ተ.መ 37.2(ሐ)) - •ዜግነት:
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 መሠረት ተጫራቹ ዜግነት ካለው
(Ref: የ.ተ.መ 37.2(ሀ))
Bid Security
Amount: 200000 ETB
SME Bid Security Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO
Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO
