የኢትዮጲያ ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት የተለያዩ የህትመት ውጤት እቃዎች ግዥ
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | የኢትዮጲያ ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት የተለያዩ የህትመት ውጤት እቃዎች ግዥ |
| Description | Procurement of Printing and Publishing Services |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0090-2019-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-11-04 14:00:00 |
| Invitation Date | 2026-10-21 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | መሿለኪያ ሰንጆሴፍ ት/ቤት አጠገብ የሚገኘው ይርጋ ኃይሌ ህንጻ ጉምሩክ ኮሚሽን ዋናው መ/ቤት, Room 4th floor AA, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 016733815 Email: hocrecordopr@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 2559, Postal Code: 1000 |
LegalQualification
- •የመልካም ሥራ አፈፃፀም:
በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት የመልካም ሥራ አፈፃፀም ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡
(Ref: የመልካም ሥራ አፈፃፀም) - •የድጋፍ ደብዳቤ:
በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት ፈቃዳቸውን ለሌላ ሦስተኛ ወገን ያላስተላለፉ፣ በጥቃቅን ወይም በአነስተኛ ብቻ ተደራጅተው የቆዩ መሆኑን እና ሌሎች መረጃዎችን የሚገልጽ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ አለበት፡፡
(Ref: የድጋፍ ደብዳቤ) - •conflict of interest:
Bidder is found to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3
(Ref: conflict of interest) - •የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት መቅረብ አለበት:
የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት መቅረብ አለበት(Business Organization Registration Certificate)
(Ref: የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት መቅረብ አለበት) - •የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፊኬት (VAT Registration Certificate) መቅረብ አለበት፡፡:
የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፊኬት (VAT Registration Certificate) መቅረብ አለበት፡፡
(Ref: የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፊኬት (VAT Registration Certificate) መቅረብ አለበት፡፡) - •Valid Tax Clearance Certificate:
Valid Tax Clearance Certificate ጊዜው ያላለፈበት በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ግብር ከሚከፍሉበት መስሪያ ቤት የሚሠጥ ከግብረ ዕዳ ነፃ ስለመሆን እና በጨረታ መሳተፍ ስለመቻል የሚሠጥ ሰነድ፡፡
(Ref: Valid Tax Clearance Certificate) - •በዘርፉ(በመስኩ) የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ መቅረብ አለበት፡፡valid business license:
በዘርፉ(በመስኩ) የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ መቅረብ አለበት፡፡Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);
(Ref: valid business license) - •በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት በጨረታ ማስከበሪያ ምትክ ማህበራቱን ካደራጃቸው የመንግስት ተቋም የሚሰጥ የጨረታ ማስከበሪያ የድጋፍ ደብዳቤ ማህበራቱ ሊያቀርቡ ይችላሉ፡፡ በዚህ መልኩ የሚቀርበው የድጋፍ ደብዳቤ ዋስትና የተሰጠበትን የገንዘብ መጠን በመጥቀስ ማህበራቱን ባደራጃቸው መ/ቤት የበላይ ኃላፊ የተፈረመ መሆን አለበት፡፡ በተጨማሪም መተማመኛ ቅጽ በዚህ መመሪያ አባሪ 4 መሠረት ሞልተው ማቅረብ አለባቸው፡፡:
በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት በጨረታ ማስከበሪያ ምትክ ማህበራቱን ካደራጃቸው የመንግስት ተቋም የሚሰጥ የጨረታ ማስከበሪያ የድጋፍ ደብዳቤ ማህበራቱ ሊያቀርቡ ይችላሉ፡፡ በዚህ መልኩ የሚቀርበው የድጋፍ ደብዳቤ ዋስትና የተሰጠበትን የገንዘብ መጠን በመጥቀስ ማህበራቱን ባደራጃቸው መ/ቤት የበላይ ኃላፊ የተፈረመ መሆን አለበት፡፡ በተጨማሪም መተማመኛ ቅጽ በዚህ መመሪያ አባሪ 4 መሠረት ሞልተው ማቅረብ አለባቸው፡፡
(Ref: በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት በጨረታ ማስከበሪያ ምትክ ማህበራቱን ካደራጃቸው የመንግስት ተቋም የሚሰጥ የጨረታ ማስከበሪያ የድጋፍ ደብዳቤ ማህበራቱ ሊያቀርቡ ይችላሉ፡፡ በዚህ መልኩ የሚቀርበው የድጋፍ ደብዳቤ ዋስትና የተሰጠበትን የገንዘብ መጠን በመጥቀስ ማህበራቱን ባደራጃቸው መ/ቤት የበላይ ኃላፊ የተፈረመ መሆን አለበት፡፡ በተጨማሪም መተማመኛ ቅጽ በዚህ መመሪያ አባሪ 4 መሠረት ሞልተው ማቅረብ አለባቸው፡፡) - •Bid Security:
Bidder has to submit signed and dated Bid Security;(በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትናብር 40,000.00( አርባ ሺህ ብር) በአካልም በሲስተምም ጨረታው ከመከፈቱ በፊት መቅረብ አለበት፡፡
(Ref: Bid Security)
TechnicalQualification
- •warranty:
Bidder has to submit Description of the organization of the warranty offered in accordance with the conditions laid down in GCC Clause 23;
(Ref: Bidder has to submit Description of the organization of the warranty offered in accordance with the conditions laid down in GCC Clause 23;) - •Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet:
Bidder has failed to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements .
(Ref: Bidder has failed to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements .) - •Delivery and Completion Schedule:
Bidder has failed to submit dated Delivery and Completion Schedule presented as per template in Section 6, Statement of Requirements
(Ref: Bidder has failed to submit dated Delivery and Completion Schedule presented as per template in Section 6, Statement of Requirements)
Bid Security
Amount: 40000 ETB
SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO
Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
Terms and Conditions
ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በሲስተም እና በአካል በመቅረብ ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት ቂርቆስ ክፍለ ከተማ፤ጥላሁን ገሰሰ አደባባይ፣ ቅዱስ ዮሴፍ ት/ቤት አጠገብ ይርጋ ሃይሌ ፕላዛ 4ኛፎቅ ግዥ ክፍል ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በአካል ካልቀረበ በሲስተም መቅረቡ ብቻ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና እንደቀረበ አያስቆጥርም፡፡ -ተጫራቾች ናሙና ለተጠየቀባቸው እቃዎች ጨረታ ከመከፈቱ በፊት ናሙና የማቅረብ እንዲሁም ህጋዊ ሰነዶች በሲስተም ማያያዝ ግዴታ አለባቸው፡፡
የጠረጴዛ ባጅ ፣ የኮሚሽኑ አርማ ያለበት ኪት/ ዘንቢል ፣የጉምሩክ ሎጎ ያረፈበት የባነር ህትመት፣የኮሚሽኑ አርማ ያለበት የማስታወሻ ደብተር ትንሹ ፣ የኮሚሽኑ አርማ ያለበት ማግ ፣የኮሚሽኑ አርማ ያለበት ቁልፍ መያዣ ፣ የጉምሩክ ሎጎ ያረፈበት የሮል አፕ ህትመት ፣ ባለዓርማ ወረቀ ፣ Business Card ፣ ካኪ ፖስታ A5 ባላ አርማ ፣ ካኪ ፖስታ A3 ባላ አርማ ፣ ካኪ ፖስታ A4 ባላ አርማ ፣ የኮሚሽኑ አርማ ያለበት እስክርቢቶ ፣ የኮሚሽኑ አርማ ያለበት ማስታወሻ ደብተር መካከለኛው ፣ titter ፣ የፍታብሔር መዝገብ ሕትመት ለ2(ሁለት) ዓመት የሚቆይ ውል ለመያዝ ፍቃደኛ የሆነ መሆን አለበት፡፡
አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች ያሸነፊበትን የህትመት ዓይነት ግዥ ፈፃሚው አካል በሚያቀርበው ናሙና ፣በዝርዝር መግለጫው እና በተወዳደሩበት ናሙና መሠረት ኮሚሽኑ እቃ ግምጃ ቤት ድረስ የማቅረብ ግዴታ አለባቸው፡፡
እያንዳንዱን የህትመት ውጤቶች አሸናፊው ድርጅት ሙሉውን ህትመት ከማተሙ በፊት 1/አንድ/ ናሙና በማተም በግዥው ፈጻሚ ማረጋገጫ ሲሰጠው በተረጋገጠው መሠረት አትሞ ማስገባት ግዴታ አለበት፡፡
