Lot-19-የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎችና የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች ግዥ 2019 በጀት ዓመት
Ethiopian Federal Police
Tender Information
| Title | Lot-19-የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎችና የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች ግዥ 2019 በጀት ዓመት |
| Description | Procurement of Stationary Materials |
| Procuring Entity | Ethiopian Federal Police |
| Reference No | EFP-NCB-G-0063-2019-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-11-04 09:00:00 |
| Invitation Date | 2026-10-23 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Africa union street sodere resort, Room 4th floor Addis ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 910001486 Email: tsehaibekele@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box -, Postal Code: - |
LegalQualification
- •valid business license:
Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);
(Ref: ITB 35.2) - •valid excise tax registration certificate:
For procurements of goods and services subject to excise tax, to submit a valid excise tax registration certificate;
(Ref: ITB 35.2) - •VAT registration certificate:
Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii)
(Ref: ITB 35.2) - •valid tax clearance certificate:
Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);
(Ref: ITB 35.2)
Bid Security
Amount: 30000 ETB
SME Bid Security Form: Bank_Guarantee
Foreign Bidders Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Local Bidders Form: Bank_Guarantee
Terms and Conditions
ማሳሰቢያ ፡-
የጨረታ ማስከበርያ ስታሰሩ ለፌደራል ፖሊስ ወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ/To federal police crime prevention directive በሚል እንድታሰሩ ስንል እንገልፃለን፡፤ የጨረታ ማስከበርያ መጠን 30,000.00 ሰላሳ ሺህ ብር ብቻ ተጫራቾች ስትጫረቱ የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ወይም ቢድቦንድ ኦርጅናሉ በአካል እንድታመጡልን እያልን የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ/ኦ ኮፒ በማድረግ በሲስተም በኩል አታች እንድታደርጉልን እንገልፃለን ተጫራቾች ለምትወዳደሩበት ዕቃ የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒ.ኦ ወይም ቢድቦንድ ኦርጅናሉ ለመ/ቱ ካላቀረባችሁ ከጨረታዉ ውድድር ውድቅ እንደምትሆኑ ከወዲሑ እናሳስባለን፡፡ ያቀረባችሁትን ናሙናዎች ከተጠቃሚ ክፍሎች ተወክለው የሚመጡ ናሙና መራጮች በአይን እይታ እና በእጅ በመዳሰስ አሸናፊና ተሸናፊ የሚለይ ይሆናል ፡፡ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው ለምትጫረቱበት ለእያንዳንዱ የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎችና የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች ጨረታው ከመከፈቱ ከአንድ ቀን በፊት አስቀድማችሁ ናሙና ማቅረብ አለባችሁ፡፡ አድራሻ አፍሪካ ህብርት ሶደሬ ሪዞርት ሆቴል ፊት ለፊት የሚገኘው ህንፃ 4ኛ ፎቅ ላይ እንገኛለን ፡፡