የግንባታ ጥገና ዕቃ ግዥ
BONGA UNIVERSITY
Tender Information
| Title | የግንባታ ጥገና ዕቃ ግዥ |
| Description | Procurement of Construction Materials |
| Procuring Entity | BONGA UNIVERSITY |
| Reference No | BU-NCB-G-0016-2019-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-11-05 15:00:00 |
| Invitation Date | 2026-10-23 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Bonga, Room 334 Bonga, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 474524588 Email: bongau.edu.et@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 334, Postal Code: 334 |
TechnicalQualification
- •Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet:
Bidder has failed to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements .
(Ref: ITB 35.4)
LegalQualification
- •conflict of interest:
Bidder is found to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3
(Ref: ITB 35.2)
Bid Security
Amount: 100000 ETB
SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, CPO
Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
Terms and Conditions
የአሸዋ ፤ድንጋይ እና ጠጠርን በተመለከተ ዋጋ ስቀርብ በቦንጋና አካባቢ ዋጋ መሆን እዳለበት እድሁም ብዛትም የተጠቀሰ ቢሆንም አቅርቦቱ ግን አንድ ግዜ ሳይሆን በሚፈለግበት ወቅት ወይም በተለያየ ግዜ የአቅርቦት ትዛዝ ስሰጥ የሚቀርብ ይሆናል፡፡
ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፈል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ተጫራቾች ጨረታዉ ከመከፈቱ አስቀድሞ የጨረታ ማስከበርያ CPO እስከ ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ በአካል ማቅረብ አለበት::
አሸናፊው ድርጅት ንብረቱን ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ድረስ የማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡
አሸናፊው ድርጅት አቅርቦት ከመፈጸሙ በፊት የዕቃውን ናሙና ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡
ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፈል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ተጫራቾች ጨረታዉ ከመከፈቱ አስቀድሞ የጨረታ ማስከበርያ CPO እስከ ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ በአካል ማቅረብ አለበት::
አሸናፊው ድርጅት ንብረቱን ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ድረስ የማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡
አሸናፊው ድርጅት አቅርቦት ከመፈጸሙ በፊት የዕቃውን ናሙና ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡
