Tender Detail

Tender Details

  • Company Addis Ababa Peace And Security Bureau
  • Address Ethiopia, Addis Ababa, Addis Ababa, Ethiopia, Phone: +251911575439
  • Website
  • Deadline20 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security10000
  • opening date2026-11-20 11:00:00
  • Categories Goods

Procurement of Tyre

Addis Ababa Peace And Security Bureau


Tender Information

TitleProcurement of Tyre
DescriptionProcurement of Tyre
Procuring EntityAddis Ababa Peace And Security Bureau
Reference NoAAP&SB-NCB-G-0007-2019-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-11-20 10:00:00
Invitation Date2026-11-11 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typetwo envelop

Contact Information

Physical Address:Ethiopia, Addis Ababa, Room Mayor office 3rd Floor 301
Addis Ababa, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 911575439
Email: gulelatf@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box -, Postal Code: 1000

LegalQualification

  • •የተጨማሪ እሴት የምዝገባ ሰርቲፊኬት :

    በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ እሴት ታከለ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣ 

    (Ref: 4.6 (ለ) (ii))
  • •በመንግሥት ግዥ እንዳይሳተፍ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የታገደ :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.1 መሠረት ጨረታው የቀረበው ከጋራ ማህበር ከሆነና ተጫራቹ የጋራ ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ ማህበሩ የተቋቋመበትን ስምምነት ማቅረብ ካልቻለ፣

     

    (Ref: 4.1 )
  • •የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ወይም የንግድ ፈቃድ:

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ሐ) መሠረት የውጭ ሀገር ተጫራች ሆኖ ከተቋቋመበት ሀገር የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ወይም የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣

    (Ref: 4.6 (ሐ))
  • •የታደሰ የንግድ ፈቃድ :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣

    (Ref: 4.6 (ለ) (i) )
  • •በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን ድረ-ገፅ ላይ መመዝገብ :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.7 መሠረት ተጫራቹ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን ድረ-ገፅ ላይ ያልተመዘገበ ሲሆን፣ (የሀገር ውስጥ ተጫራቾች ብቻ ይመለከታል)፣

    (Ref: 4.7)
  • •ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣

    (Ref: 4.6 (ለ) (iii) )

FinancialQualification

  • •የጨረታ ዋጋ ዝርዝር ሠንጠረዥ :

    ተጫራቹ ያቀረበው የጨረታ ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ አንቀጽ 12 መሠረት ካልሆነ፣

    (Ref: 37.5 (መ))

TechnicalQualification

  • •የዕቃ ወይም የአገልግሎቱ የምርት ሃገር:

    ተጫራቹ የጨረታ ማቅረቢያ ቅፅ በሚፈቅደው መሠረት ዕቃውን  የሚያቀርበው ወይም አገልግሎቱን የሚሰጠው ከየት እንደሆነ ሳይገልጽ ሲቀር፣

    (Ref: 37.4 (ሀ))

Bid Security

Amount: 10000 ETB

SME Bid Security Form: CPO, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, Bank_Guarantee

Local Bidders Form: CPO, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise

Terms and Conditions

ማሳሰቢያ
Ø አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
Ø አሸናፊዉ ድርጅት የአሸነፈዉን ዕቃ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ መ/ቤት ንብረት ክፍል የማስገባት ግዴታ አለበት፡፡
Ø ተወዳዳሪዎች የተጠየቀውን ናሙና በፎቶ የጎማውን ሙሉ ቁጥር እና ጥርሱን በግልጽ የሚያሳይ መሆን ይኖርበታል፡፡
ተወዳደሪዎች ለተጠየቁት የጎማ ናሙና ፎቶ ጨረታው አየር ላይ በወጣበት ቀናት ውስጥ ብቻ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
Ø የርክክብ ቦታው ፒያሳ በሚገኘው ከንቲባ ፅ/ቤት ምድር ቤት አቅራቢው ድርጅት በራሱ ትራንስፖርት ያቀርባል፡፡
Ø የጨረታ ማስከበሪያ ጨረታው አየር ላይ በወጣበት ቀናት ውስጥ በአካል በመቅረብ ማሲያዝ ይኖርበታል፡፡
Save Tender