የተማሪወች የኮፒ፤ፕሪነት፤ላምኔት እና ጥራዝ አገልግሎት ግዥ
Mekidelamba University
Tender Information
| Title | የተማሪወች የኮፒ፤ፕሪነት፤ላምኔት እና ጥራዝ አገልግሎት ግዥ |
| Description | Procurement of Printing and Publishing Services |
| Procuring Entity | Mekidelamba University |
| Reference No | MAU-NCB-G-0041-2019-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-11-16 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-11-06 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | --, Room G-ROOM 04 gimba, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 14945833 Email: ephremkasiye12@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box --, Postal Code: -- |
LegalQualification
- •valid tax clearance certificate:
Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);
(Ref: ITB 35.2) - •VAT registration certificate:
Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii)
(Ref: ITB 35.2) - •valid business license:
Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);
(Ref: ITB 35.2) - •Nationality:
Bidder's have nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2.
(Ref: ITB 35.2)
Bid Security
Amount: 50000 ETB
SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, CPO
Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
Local Bidders Form: CPO, Bank_Guarantee
Terms and Conditions
ማሳሰቢያ ዩኒቨርሲቲችን ባወጣዉ በዚህ ጨረታ ላይ የሚወዳደሩ ድርጅቶች የሚከተለውን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡ 1.ተጫራቾች በሁኔታ ሊይ ያልተመሰረተ (Unconditional BID bond/ Bank Guarantee) ወይም Cpo ዋናውን የጨረታ ማስከበሪያ ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ዉስጥ አዲስ አበባ ከሚገኘ የመቅደላ አምባ ኒቨርስቲ ገስት ሃውስ ላምበረት ማዓድን ሚኒስተር ዝቅ ብሎ ዮዲ አቢስኒያ ኢንተር ናሽናል ሆቴል ፊት ለፊት 100 ሜትር ገባ ብሎ ባለዉ መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ማስተባበሪያ ጽ /ቤት ዉስጥ ማቅረብ አለባችሁ ወይም ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት መቅደላ አምባ የኒቨርሲታቲ ዋናዉ ግቢ አስተዳደር ህንፃ G-R-04 በአካል ማቅረብ የሚጠበቅባችሁ ሲሆን ይህን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ስካን በማድረግ በEGP ሲስተም ላይ ከጨረታ ሰነዳችሁ ጋር ማያያዝ አለባችሁ፡፡ 3. ዋጋ ስትሞሉ ዝርዝር መስፈርቱን እና መለኪያውን በጥንቃቄ በመመልከት ይሙሉ፡፡ 4.የጨረታ መክፍቻ ኪ-ኮዲ /OTP/ በሲስተሙ ላይ በሰኣቱ ሸር ያላደረገ ተጫራች ፤ በኋላ ለሚመጣው ችግር መስሪያ ቤታችን ሀላፊነቱን አይወስድም፡፡ 5. ማሳሰቢያ፡-አሸናፊው ድርጂት ዪኒቨርሲተው ማኔጂመንት በሚወሰወነው የቤት ኪራይ 1የካሬ ዋጋ ታስቦ የቤቱ ካሬ ዋጋ ተባዝቶ ለዩኒቨርሲቲው ገንዘቡን ገቢ እንደሚደርግ ማወቅ አለበት ፡፡ ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
