የሎካ አባያ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት የወረዳው አስተዳደር ጽ/ቤት የጥገና ግንባታ ሥራ
በሲዳማ ክልል የሎካ አባያ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሎካ አባያ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በወረዳው የአስተዳደር ጽ/ቤት የጥገና ግንባታ ለማሰራት ይፈልጋል:: ስለሆነም:-
- የግንባታ ዕቃዎች አቅራቢነት ፍቃድ ያላቸው ወይም ደረጃ G -6 እና ከዝያ በላይ የሆኑ የVAT ተመዝጋቢዎች የ2019 ግብር የገበሩ ፍቃዳቸውን ያሳደሱ፤ የግብር CPO ከአጠቃላይ ዋጋ 1.5% ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል::
- ተቋራጭ መሳተፍ የሚችላቸው ቀድሞ ሁኔታ በማሟላት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ10 የስራ ቀናት ውስጥ የማይመለስ 200 ብር በመክፈል ሰነዱን ከገቢዎች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን::
- የጨረታው ሰነድ ፋይናንሻል አንድ ዋና (ኦርጅናል) እና ሁለት ኮፒዎችን እንዲሁም ቴክኒካል አንድ ዋና(ኦርጅናል) እና ሁለት ኮፒ ሰነዶችን በተለያዩ ኢንቨሎፕ በሰም ለይብቻቸው በማሸግ ለአንድ ትልቅ ፖስታ ውስጥ ተከተው ስምና አድራሻ በመፃፍ ህጋዊ የሆኑ ማህተም በማስደረግ በ11ኛው ቀን ከጧቱ 3:00 – 6:00 ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል::
- የስራ ተቋራጭ ከጨረታው መዝግያ ቀን በፊት የግንባታው ቦታ በራሳቸው ወጪ አይተው ማረጋገጥ አለባቸው::
- ጨረታው በዚሁ ቀን ከቀኑ 8:00 ሰዓት ላይ ይከፈታል::
- ተጨማሪ መረጃዎችን ከጨረታ ሰነድ ውስጥ ማግኘት ይችላሉ::
- በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ውስጥ ፕሮጀክቱን ሰርቶ ለማስረከብ ከአሰሪው እና ከሚመለከታቸው መ/ቤቶች ጋር ህጋዊ ውል ገብተው በስራ ወቅት ከአሰሪው መ/ቤት ወይም ከአማካሪ መ/ቤት ማንኛውም አይነት የስራ አፈፃፀም ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው ስራ ተቋራጮች የጨረታ ሰነድ መግዛትም ሆነ መወዳደር አይችሉም::
- የጨረታው መዝጊያና መከፈቻ ቀን የሥራ ቀን ላይ ካልሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ይከፍታል::
መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለበለጠ መረጃ 0904861153
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሎካ አባያ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት
✨ messages.ai_summary
Loka Abaya Woreda Finance and Economic Development Office (Sidama) seeks contractors for maintenance and renovation construction of the woreda administration office. Open to G-6 or higher contractors or licensed construction-material suppliers who are VAT registered. Open bid.
