Tender Detail

Tender Details

  • Company ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የአቃቂ ቤዚክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ
  • Address ከአ/አ ወደ ዱከም መሄጃ መንገድ ላይ ከሚገኘው ገላን ከተማ ሳይደርስ ሸገር ከተማ አቃቂ የፍተሻ ጣቢያ (ኬላ) አጠገብ ከASTCO FOOD COMPLEX በቀኝ በኩል ሁለት መቶ ሜትር ገባ ብሎ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 43 409 19
  • Website
  • Deadline21 Nov 2026, 2:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceብር 300.00 (የማይመለስ)
  • Bid Securityብር 50,000.00 (CPO፣ bank guarantee ወይም Cash፣ 88 ቀን)
  • opening dateበዚሁ እለት በ8:15፣ 1ኛ ወለል ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 22
  • Categories Chemicals And Reagents , Car Decoration Materials , Tire And Spare Parts , Oxygen, Carbon Dioxide And Acetylene Gas Filling Service

ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የአቃቂ ቤዚክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ የኦክስጅንና አሴቲሊን ጋዝ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ እና ዚንክ ግዥ

ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የአቃቂ ቤዚክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ


የግዥ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር አቤሜኢ /ሰቼማ/ ግጨ/2019/004

የአቃቂ ቤዚክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ የOxegen Gas Acetylene Gas-የተሽከርካሪ መለዋወጫ እና Zinc 99.99% በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

  1. በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የግብር መክፈያ ግዴታቸውን የተወጡ መሆኑን የሚያረጋግጥና በግብር ሰብሳቢ ባለሥልጣን የተሰጠ ማረጋገጫ ቅጂ፤ አግባብ ያለው በዘርፉ የታደሰ ንግድ ሥራ ፈቃድ ቅጂውን፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ ሰርተፍኬት እና የግብር መክፈያ መለያ ሰርተፍኬት ከመጫረቻ ሰነድ ጋር ማቅረብ አለባቸው::
  2. የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 300.00/ሦስት መቶ ብር/ በአቃቂ ቤዚክ ሜታል ኢንዱስትሪ ስም ሒሳብ ቁጥር 1000014630906 በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ገቢ በማድረግ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከሰኞ-ዓርብ ጠዋት 2:00-6:00 ሰዓት ከሰዓት 7:00-11:00 ሰዓት ኢንዱስትሪያችን ቁጥር ገቢ በመቅረብ ሰነዱን ከግዥ ክፍል መግዛት ይችላሉ::
  3. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺ ብር) በCPO ወይም bank guarantee ወይም Cash ቢያንስ ለ88 ቀናት ፀንቶ የሚቆይ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል::
  4. ጨረታው በጋዜጣ ከታተመበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ የሚቆይ ሆኖ በ16ኛው ቀን 8:00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚሁ እለት በ8:15 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 1ኛ ወለል ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 22 ውስጥ ይከፈታል::
  5. ጨረታው ከሚከፈትበት ቀን ጀምሮ ለ60 ቀናት ፀንቶ ይቆያል::
  6. ኢንዱስትሪው ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
  7. ቴክኒካልና ፋይናንሻል አንድ ኦሪጅናል አንድ ኮፒ ፋይናንስ ኮፒውን ለየብቻ በማሸግ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት፤

አድራሻ:- ከአ/አ ወደ ዱከም መሄጃ መንገድ ላይ ከሚገኘው ሸገር ከተማ የቀድሞ የፍተሻ ጣቢያ (ኬላ) አጠገብ ከHASTCO FOOD COMPLEX በቀኝ በኩል ሁለት መቶ ሜትር ገባ ብሎ ይገኛል::

ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር 0974883207/0912088636

በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የአቃቂ ቤዚክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ

✨ messages.ai_summary
Ethio Engineering Group Akaki Basic Metals Industry (Sheger City) seeks suppliers of oxygen and acetylene gas, vehicle spare parts and 99.99% zinc. Bidders need a renewed trade licence, trade registration, VAT and TIN certificates and tax clearance. Open bid.
Save Tender