Tender Detail

Tender Details


Procurement of Construction Materials

Debre Birhan University


Tender Information

TitleProcurement of Construction Materials
Description procurement of constriction Materials/ የአረጋውያን ቤት እድሳት ለጥገና የሚሆኑ እቃዎች ግዥ/
Procuring EntityDebre Birhan University
Reference NoDBU-NCB-G-0054-2019-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-11-06 12:00:00
Invitation Date2026-11-05 11:50:00
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:dbu, Room G-17
debrebirhan, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 16375879
Email: ppmd@dbu.edu.et
Mailing Address:P.O. Box 445, Postal Code: 445

Eligibility Requirements

  • •Valid Trade License: VTL
  • •Vat Registration Certificate: VRC
  • •Business Organization Registration Certificate: BORC
  • •Other Documents: TIN NO

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

 በጨረታው ላይ የወጡት እቃዎ በዝርዝር መግለጫው መሠረት ተረጋግጦ በዩኒቨርሲቲው መጋዘን ገቢ የሚደረግ ይሆናል፡፡
 ግዥ ሊፈፀም ያወጣነው ዕቃ ዝርዝር መስፈርት መሠረት በስቶክ ከሌለዎት ዋጋ አይሙሉ፡፡
 ውድድሩ በሎት(መጥቅል ዋጋ) ስለሆነ ተጫራቾች ዋጋ ሲሞሉ ሁሉም እቃዎች ላይ ዋጋ መሙላት አለባቸው ካልሞሉ ግን ከውድድር ውጭ ያስደርጋል ፡፡
 ንብረቱን ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ መጋዘን ድረስ አጓጉዘው የሚያስረክቡ መሆኑ ይታወቅ፡፡
 ዋጋ ሲሞሉ በዝርዝር መስፈርቱ እና መለኪያውን በጥንቃቄ በመመልከት ይሙሉ፡፡
 ተጫራቹ የተሰማሩበት የንግድ መስክ ተዛማጅ ካልሆነ ከውድድር ውጪ ያስደርጋል፡
 ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
Save Tender