Tender Detail

Tender Details

  • Company Office Of Federal Auditor General
  • Address , Phone: +251910429457
  • Website
  • Deadline05 Nov 2026, 4:45 PM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Goods

lot 25 procurement of carpet adey abeba ምንጣፉ,crystal award and hard disk

Office Of Federal Auditor General


Tender Information

Titlelot 25 procurement of carpet adey abeba ምንጣፉ,crystal award and hard disk
Descriptiongoods
Procuring EntityOffice Of Federal Auditor General
Reference NoOFAG-NCB-G-0009-2019-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-11-05 16:45:39
Invitation Date2026-11-04 08:30:00
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:Flamingo, Room 2/201
Addis Ababa, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 986652092
Email: ofagit@ethionet.et
Mailing Address:P.O. Box 457, Postal Code: 1000

No specific eligibility requirements provided.

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው:; የክሪስታል ዋንጫ የህትመት ስፔሲፊኬሽን • የዋንጫ ህትመት ብዛት 10 ይሆናል፡፡ • የዋንጫው ዓይነት 4.5in Facetted Summit Award in 15mm Clear Glass ሆኖ የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ስም፣ ሎጎ ዓመተ ምህረት /name of organization, year and logo/ እና አጭር መልዕክት ይይዛል፤ • ዋንጫው ንጹህ የማሸጊያ እቃ ይኖረዋል /presentation box/ • የዋንጨው መጠን ቁመቱ 4.5in (11.5cm) tall /Height: 130mm/; Width: 115 mm / 4in. Weight: 500g ይሆናል፤ • ዋንጫው Light Sky Blue Color ይኖረዋል፤ • በዋንጫው ላይ የሚወጡ ጽሑፎች ወይም መልዕክቶችና ሎጎ በሶፍት ኮፒ ይቀርባሉ፤ • የህትመቱ ዲዛይንና ለቀማ በአሸናፊው ድርጅት የሚሰራ ይሆናል፡፡ • ህትመቱ ዲዛይን ሳምፕል በተቋሙ በሚፈልገው ሳምፕል መሠረት ይሆናል • ህትመቱን ማስረከቢያ ጊዜ በ 5 ቀን ውስጥ ይሆናል፡፡

carpet (Adey Abeba ) ምንጣፉ በድምሩ 31.30 ሜትር ርዝመት ሲሆን 1 ሜትር ስፋት ነው የቴክኒክ ስቴስፊኬሽን (Technical Specification) ጉዳዩ፡- ለተመረጡ የህንፃ ወለሎች የአደይ አበባ ምንጣፍ ግዥ በመ/ቤታችን ህንፃ በተመረጡ ወለሎች ላይ የሚነጠፍ የአደይ አበባ ምንጣፍ የቴክኒክ መግለጫ እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡ አቅራቢው ድርጅት በሚያቀርበው የዋጋ ማቅረቢያ ላይ የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይኖርበታል፡፡ 1. የቦታዎች ልኬት እና መጠን ምንጣፉ ለሚከተሉት ቦታዎች በድምሩ 31.30 ሜትር ርዝመት እና 1 ሜትር ስፋት ይኖረዋል፡፡ ተ.ቁ ቦታ (ፎቅ) ዝርዝር መግለጫ ርዝመት (ሜትር) ስፋት (ሜትር) 1 8ኛ ፎቅ ከሊፍቱ እስከ VIP Lounge አዳራሽ በር 17 ሜ 1.00 ሜ 2 4ኛ ፎቅ ከሊፍቱ እስከ ዋና ኦዲተር የውጭ በር 5.30 ሜ 1.00 ሜ 3 4ኛ ከዋና ኦዲተር የውጭ በር እስከ ውስጥ በር 9.00 ሜ 1.00 ሜ ድምር 31.30 ሜ 2. የቴክኒክ መስፈርቶች (General Requirements) • ቁሳቁስ፣ለቢሮ አገልግሎት የሚመጥን ከፍተኛ ጥራት ያለው (Heavy Duty 100% Nylon ወይም Polypropylene:: • የንድፍ ጥራት የኢትዮጵያን ባህል የሚገልጽ የአደይ አበባ ዲዛን ( High Definition Digital Print)፡፡ ቀለሙ በጽዳት ጊዜ የማይለቅ (Wash-fast) መሆን አለበት • ውፍረት፡ ከ8 ሚ.ሜ እስከ 10ሚ.ሜ (የቢሮ ምቾትን የሚጠብቅ)። • የግርጌ ክፍል (Backing) ምንጣፍ ወለል ላይ ሲነጠፍ እንዳይንሸራተት የሚከላከል (Anti-slip/Rubber Backing) ሊኖረው ይገባል፡፡ • ማጠናቀቂያ (Edging) የሁለቱም ጎኖች ጠርዝ ለረጅም ጊዜ እንዳይበላሸ የተጠለፈ (Overlocked/Bound Edges) መሆን አለበት። 3. ተጨማሪ ማሳሰቢያ • አቅራቢው ምንጣፉን ከመግዛቱ በፊት በቦታው ተገኝቶ ትክክለኛውን ልኬት ማረጋገጥ ይጠበቅበታል። • ምንጣፉ ሲነጠፍ በግድግዳውና በምንጣፉ መካከል ያለው ክፍተት አነስተኛ እንዲሆን በባለሙያ መለካት አለበት። • አቅራቢው ድርጅት ምንጣፉን ከማቅረብ ባለፈ ከላይ በተቀመጠው ልኬት መሠረት አዘጋጅቶ መግጠም (Install) ይኖርበታል።
Save Tender