Tender Detail

Tender Details

  • Company የየካ/ክ/ከተማ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-8-67-81-75
  • Website
  • Deadline14 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200(ሁለት መቶ ብር)
  • Bid Securityሎት 1. CPO (50,000)፤ ሎት 2. CPO (50,000)፤ ሎት 3. CPO (50,000)፤ ሎት 4. CPO (50,000) — ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ከላይ በተገለፀው መሰረት በአዲስ አበባ ከተማ የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት ስም የተዘጋጀ በባንክ ከተረጋገጠ ሲፒኦ ኦርጅናል ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  • opening dateበዚሁ እለት ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር 9ኛ ፎቅ ውስጥ ይከፈታል::
  • Categories Poultry, Bee And Animal Husbandry , Agricultural

የካ/ክ/ከተማ/ዋ/ስ/አ/ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን የ2019 በጀት አመት የአርሶ አደርና የከተማ ግብርና ግብአት ግዥ

የየካ/ክ/ከተማ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን


ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የካ/ክ/ከተማ/ዋ/ስ/አ/ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን የ2019 በጀት አመት የአርሶ አደርና የከተማ ግብርና ግብአት ግዥ

  • ሎት 1. የ2 ወር እድሜ እንቁላል ጣይ ቄብ ዶሮ ግዥ CPO (50,000)
  • ሎት 2. ዘመናዊ ባለ ፍሬም /ዛንድራ/ የንብ ቀፎ ከነ ህብረ ንቡ ግዥ CPO (50,000)
  • ሎት 3. የዶሮ ማርቢያ ኬጅ ግዥ CPO (50,000)
  • ሎት 4. የእንቁላል ጣይ ቄብ ዶሮ መኖ ግዥ CPO (50,000)

ስለዚህ በጨረታ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ህጋዊ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት እንድትጫረቱ ተጋብዘዋል።

  1. የታደሰ ንግድ ስራ ፍቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  2. የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  3. የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  4. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢነት::
  5. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ማስረጃ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  6. ተጫራቾች ናሙና እንዲቀርብ የተጠየቁባቸውን ዕቃዎች መጫረቻ ሠነዳቸውን ሲያስገቡ አብረው የተጠየቀውን ወይም የሚወዳደሩበትን ናሙና ማስገባት ግዴታ አለባቸው።
  7. የዘመኑን ግብር ስለመከፈላቸው ከሚመለከተው የገቢ ግብር ባለስልጣን ክሊራንስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ከላይ በተገለፀው መሰረት በአዲስ አበባ ከተማ የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት ስም የተዘጋጀ በባንክ ከተረጋገጠ ሲፒኦ ኦርጅናል ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  9. የጨረታ ሰነዱን ሲገዙ የማይመለስ ለእያንዳንዱ ሎት 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።
  10. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በሚገባ በመሙላት ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ኦርጅናል እና ኮፒ መሆኑን በመግለፅ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  11. የጨረታ ሳጥኑ በ11ኛው ቀን ጠዋት 4:00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ እለት ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር 9ኛ ፎቅ ውስጥ ይከፈታል:: ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ስርዝ ድልዝ የሌለበት እና ቫትን ያካተተ መሆኑን /አለመሆኑን ካልተገለፀ የቀረበው ዋጋ ቫት እንደተካተተ ተደርጎ ይወሰዳል።
  12. ተጫራቾች ጨረታውን ሲያሸንፉ የውል ማስከበሪያ Cpo 10% ማስያዝ አለባቸው።
  13. ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ያላሟላ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም::
  14. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ስልክ ቁጥር:-011 8 67 81 75

የየካ/ክ/ከተማ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን

✨ messages.ai_summary
Yeka Sub-city Chief Executive Office, for the third time, seeks suppliers of urban agriculture inputs in four lots: 2-month-old laying pullets, modern framed beehives with bee colonies, poultry cages and layer feed. Bidders need a renewed licence, registration, VAT, TIN and tax clearance.
Save Tender