Tender Detail

Tender Details

  • Company የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ባሌ ቅርንጫፍ
  • Address ባሌ ጎባ መዳ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ሜድስን ፋካልቲ ፊት ለፊት : ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0226611679
  • Website
  • Deadline11 Nov 2026, 5:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceብር 200 (የማይመለስ)
  • Bid Securityከጠቅላላ ዋጋ 5% (CPO)
  • opening dateበጨረታ ሰነዱ ውስጥ ይገለፃል
  • Categories Building Materials , Raw Materials

የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ባሌ ቅርንጫፍ የቁም ባህር ዛፍ (ግንድ፣ ፖል፣ ማገዶና አጣና) ሽያጭ (ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ)

የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ባሌ ቅርንጫፍ


የቁም ባህር ዛፍ ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር OFWLEBB/GuB-3/2019

የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ባሌ ቅርንጫፍ ቀጥሎ የተጠቀሱትን የቁም ደኖች የባህር ዛፍ ግንድ ፣ ፖል፣ ማገዶ እና አጣና ለተለያዩ ኮንስትራክሽን ስራ የሚውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ

  • የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ባሌ ቅርንጫፍ አሎሼ ባቱ ዲስትሪክት
  • የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ባሌ ቅርንጫፍ ኩባዩ ዲስትሪክት

በመሆኑም

  1. የግንዲላ አጠና ፣ የእንጨት መሰንጠቂያ እና ተዛማጅ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው ድርጅቶች እና ግለሰቦች እንዲሁም የዘመኑን ግብር የከፈሉ ቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የንግድ መለያ ቁጥር (Tin nomber) ያላቸው ተጫራች ስለ ጨረታው ዝርዝር ሁኔታ የሚገልጽ የጨረታ ሰነድ ለእያንዳንዳቸው 200/ሁለት መቶ ብር/ የማይመለስ በመክፈል ባሌ ጎባ መዳ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ሜድስን ፋኩልቲ ፊት ለፊት በሚገኘው የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ባሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 2 በመግዛት በጨረታው ላይ መሳተፍ ይችላሉ።
  2. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጨምሮ 10 ቀናት ክፍት ሆኖ ይቆያል።
  3. ጨረታው የሚከፈትበትና የሚዘጋበት ትክክለኛው ቀንና ሰዓት በጨረታው ሰነድ ውስጥ ይገለፃል።
  4. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚሆን ካቀረቡት ጠቅላላ ዋጋ 5% በማስላት በባንክ በተረጋገጠ ደረሰኝ (CPO) ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
  5. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ፣ በስልክ ቁጥር 022-661-1679 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የባሌ ቅርንጫፍ

✨ messages.ai_summary
Oromia Forest and Wildlife Enterprise, Bale Branch, is selling standing eucalyptus (logs, poles, firewood and construction timber) from its Aloshe Batu and Kubayu districts; second announcement. Open to licensed timber and sawmill traders with VAT and TIN.
Save Tender